የመስከረም ፍቅር

Wednesday, 07 September 2016 13:54

 

የመስከረም ፀሐይ፣ ጥርሷን ለመፋቋ

ዕድል ለመንቃቷ፤ ዓለም ለመሳቋ

ሕይወት ለመፍካቷ

ጭቃው ለመድረቁ

ዝናብ ለማቆሙ

ዓመት ለማለፉ

ዘመን ለማበቡ

ቀንሽና ቀኔ፣ ነዶ ለመፋሙ

የናፈቅሽው እኔ

የጓጓሁት ፍቅርሽ

ደርሶ ለመጣሙ

ልብሽ ለመዝፈኑ፣ ልቤ ለማለሙ

ምን ይሻል ምስክር፣ ለዓለም ዘልዓለሙ

መስቀል ወፍና ፀደይ፣ ከተፈጣጠሙ።

                  (ገጣሚ ነብይ መኮንን)

ይምረጡ
(3 ሰዎች መርጠዋል)
544 ጊዜ ተነበዋል

ድርጅትዎ ያስተዋውቁ!

  • Advvrrt4.jpg

እዚህ ያስተዋውቁ!

  • Aaddvrrt5.jpg
  • adverts4.jpg
  • Advertt1.jpg
  • Advertt2.jpg
  • Advrrtt.jpg
  • Advverttt.jpg
  • Advvrt1.jpg
  • Advvrt2.jpg

 

Advvrrt4

 

 

 

 

Who's Online

We have 1025 guests and no members online

Sendek Newspaper

Bole sub city behind Atlas hotel

Contact us