ጠቃሚ ጥቅሶች

Wednesday, 14 September 2016 14:37

-    ሁል ጊዜም በዝናብ ውስጥ መጓዝን እወዳለሁ። ምክንያቱም ማንም ሰው እንባዬን ሊያይብኝ አይችልም። (ቻርሊ ቻፕሊን)

-    በጣም የባከነው ቀን ሳንስቅ ያሳለፍነው ቀን ነው። (ቻርሊ ቻፕሊን)

-    ህይወት እና ጊዜ የዓለማችን ዋና አስተማሪዎች ናቸው። ህይወት ጊዜን በአግባቡ መጠቀም እንዳለብን ያስተምረናል። ጊዜ ደግሞ የህይወትን ዋጋ ያስተምረናል። (አብዱል ካላም)

-    ጉልበት መጠቀም የሚያስፈልገው ጎጂ ነገሮችን ለማድረግ ነው። ነገሮችን ለማድረግ የሚያስፈልገው ፍቅር ብቻ ነው። (ቻርሊ ቻፕሊን)

-    ስለስኬት አልሜ አላውቅም፤ ግን ለስኬት ጠንክሬ ሰርቻለሁ። (ኤርትር ከኢዲር)

-    ስለ ሚጠሉህ ሰዎች አትጨነቅ፤ እነሱ የሚያናድዳቸው አንተ የምታወራው እውነት እነርሱ የሚኖሩት ሀሰት ስለሚቃረን ነው። (ስቲቭ ማዛባሊ)

-    ትላንት ስለሆነው ነገር ከመጨነቅ ይልቅ ነገን ለመፍጠር እንነሳ። (ስቲቭ ጆብስ)

-    ሀቀኝነት ማንም ተመልካች በሌለበት ጭምር ትክክል የሆነውን ነገር መስራት ነው። 

ይምረጡ
(35 ሰዎች መርጠዋል)
1624 ጊዜ ተነበዋል

Sendek Newspaper

Bole sub city behind Atlas hotel

Contact us