ከልሂቃን አንደበት

Wednesday, 28 December 2016 13:40

 

·         ድሃ ማለት ምንም ሳንቲም የሌለው ሣይሆን ምንም ራዕይ የሌለው ሰው ነው። ቶማስ ሀርዲ

·         ደስተኛ ለመሆን ምንጊዜም እውነትን ተናገር። ትንሽ የመርዝ ጠብታ ወተትን እንደምታበላሸው ሁሉ ትንሽ የምትባል ውሸትም ሰዎችን የማጥፋት ኃይል አላት። ማህተመ ጋንዲ

·         ዛፍ ለመቁረጥ የሚሆን ስምንት ሰዓት ቢኖረኝ ኖሮ ሰባቱን ሰዓት መጥረቢያዬን በመሳል አሳልፈው ነበር። አብርሃም ሊንከን

·         አንዲት የመርፌ ቀዳዳ ሁለት ጓደኛሞችን ለማኖር ትበቃለች። መላዋ ዓለም ግን ሁለት ጠላቶችን ለማኖር አይቻላትም (ሰለሞን ኢብን ጋብሮል)

·         ከመጽሐፍ በተገኙ ጥቅሶች ሀገርን ከሚመሩ ሰዎች የበለጠ ለአንድ ሀገር አደገኛ ነገር የለም። (አርማንድ ሪቼልዩ)

·         ፖለቲከኛ የሰውን ልጅ በሁለት መደብ ይከፍለዋል። ይኸውም ጠላት መምቻ መሳሪያ እና ጠላት በሚል ነው (ፍሬድሪክ ኒቼ)

·         አንድ መንግስት ትክክለኛውን ነገር መስራት አለመስራት አይደለም ችግሩ፤ መጀመሪያ ትክክለኛውን ነገር አለማወቅ እንጂ (ሊንደን ቢ ጆንሰን)

·         የሰው ልጅ ትክክለኛ ዋጋ የሚረጋገጠው ህይወቱን ለአመነበት ነገር ለመስጠት ዝግጁ ሲሆን ብቻ ነው። (ሔኒንግፎን ትሬስኮው)

·         በአእምሮም በአካልም ራሱን መሆን ሲችል ሌሎችን ለመምሰል እንደሚመኝ ሰው ጭንቀት የሚበዛበት የለም። (አንደሎፓርት)

·         የስራ ብዛት ሰዎችን አይገድላቸውም። የሚገላቸው በችሎታቸው አለመጠቀማቸውና ጭንቀታቸው እንጂ (ቻርልስ ጎባንስ ኔውዝ)

ይምረጡ
(0 ሰዎች መርጠዋል)
523 ጊዜ ተነበዋል

ድርጅትዎ ያስተዋውቁ!

  • Advvrrt4.jpg

እዚህ ያስተዋውቁ!

  • Aaddvrrt5.jpg
  • adverts4.jpg
  • Advertt1.jpg
  • Advertt2.jpg
  • Advrrtt.jpg
  • Advverttt.jpg
  • Advvrt1.jpg
  • Advvrt2.jpg

 

Advvrrt4

 

 

 

 

Who's Online

We have 167 guests and no members online

Sendek Newspaper

Bole sub city behind Atlas hotel

Contact us