ስኬት ከምሁራን አንደበት

Wednesday, 11 January 2017 14:06

 

·         ወደ ስኬት የሚመራው መንገድ ሁልጊዜም በግንባታ ላይ ነው። ሊሊ ቶምሊን

·         ምርጡ በቀል ግዙፍ ስኬት ነው። ፍራንክ ሲናትራ

·         በዓለማችን ላይ ስኬታማ ለመሆን ምርጡ መንገድ ለሌሎች የምንሰጠውን ምክር ወደ ተግባር መቀየር ነው። ያልታወቀ ምሁር

·         ነገ እንደሚሞት ሰው ሆነህ ኑር፤ ለዘለዓለም እንደሚኖር ሰው ሆነህ ተማር  ማህተመ ጋንዲ

·         በእጅህ ላይ ያለው መሣሪያ መዶሻ ብቻ ከሆነ ችግሮችህን ሁሉ እንደሚስማር ቁጠራቸው። አብርሃም ማስሎው

ይምረጡ
(26 ሰዎች መርጠዋል)
1922 ጊዜ ተነበዋል

ተጨማሪ ጽህፎች ከ መስከረም አያሌው

Sendek Newspaper

Bole sub city behind Atlas hotel

Contact us