አስገራሚ የአፍሪካ መሪዎች እውነታ

Wednesday, 08 February 2017 14:42

 

1.  የደቡብ አፍሪካው ፕሬዝዳንት ጆካቭ ዙማ የአፓርታይድ ስርዓትን በመቃወማቸው በ1963 ለእስር የተዳረጉ ሲሆን በቆይታቸውም የእስረኞች የእግር ኳስ ዳኛ ሆነው አገልግለዋል።

2.  የዩጋዳው ፕሬዝዳንት ዩዌሪ ሙሴቬኒ ድጋሚ ለፕሬዝዳንትነት በተመረጡበት ወቅት የራፕ ሙዚቃ ቪዲዮ በመልቀቅ ከሀገራቸው አልፈው በመላው ምስራቅ አፍሪካ በሰፊው ተደምጠው ነበር።

3.  የጋና ፕሬዝዳንት የነበሩት ጆን ድራሚኒ ማሐማ ስምንት ያህል ቋንቋዎችን ይናገራሉ። ከእነዚህ ቋንቋዎች ውስጥ ስድስቱን አቀላጥፈው የሚናገሩ ሲሆን፤ በሁለቱ ደግሞ በበቂ ሁኔታ የመናገር እና የፖለቲካ ውይይት ማድረግ ይችላሉ።

4.  የቦትስዋናው ፕሬዝዳንት ኢአን ካማ ከሌሎች ፕሬዝዳንቶች ከሚለዩዋቸው ነገሮች አንዱ ፓይሌት መሆናቸው ነው። እኚህ ሰው ለስራ ጉብኝት ከሀገር ወደ ሀገር በሚንቀሳቀሱበት ወቅት አውሮፕላኑን የሚያበሩት ራሳቸው ናቸው።

5.  የኬንያው ፕሬዝዳንት ኡሁራ ኬንያታ በርካታ ቁጥር ያላቸው የትዊተር ተከታይ ባለቤት በመሆን ይታወቃሉ። እኚህ ሰው ከ2 ሚሊዮን በላይ የትዊተር ተከታይ ከነበሯቸው የግብፅ የቀድሞ ፕሬዝዳንት መሀመድ ሙርሴ ተከትለው በሁለተኛ ደረጃ ላይ ይገኛሉ።

ይምረጡ
(0 ሰዎች መርጠዋል)
403 ጊዜ ተነበዋል

ድርጅትዎ ያስተዋውቁ!

  • Advvrrt4.jpg

እዚህ ያስተዋውቁ!

  • Aaddvrrt5.jpg
  • adverts4.jpg
  • Advertt1.jpg
  • Advertt2.jpg
  • Advrrtt.jpg
  • Advverttt.jpg
  • Advvrt1.jpg
  • Advvrt2.jpg

 

Advvrrt4

 

 

 

 

Who's Online

We have 946 guests and no members online

Sendek Newspaper

Bole sub city behind Atlas hotel

Contact us