ምን ያህል ያውቃሉ?

Wednesday, 08 February 2017 14:45

 

·                በየዓመቱ አንድ ቢሊዮን ጥንቸሎች ለፀጉራቸው ሲባል ይገደላሉ።

·              በሰው ልጅ ምራቅ ውስጥ ኦፒኦርፊን የተባለ የህመም ማስታገሻ አለው። ይሄ የህመም ማስታገሻ ህመም የማስታገስ አቅም ከሞርፊን በስምንት እጥፍ ይበልጣል።

·        በእርግዝና ወቅት የሴቷ አንጎል የመሸብሸብ ባህሪይ ያለው ሲሆን፤ ወደ ቀድሞ ቦታው ለመመለስም ስድስት ወራት ያህል ይፈጅበታል።

·                  ብቸኝነት በሽታ የመከላከል አቅምን የመቀነስ ሁኔታ አለው። ቤተሰብ እና ጓደኛ ማግኘት ደግሞ በሽታ የመከላከል አቅምን በ60 በመቶ ይጨምረዋል።

·                  አንድ ሰው ቀኑን ሙሉ አይኑን ሲያርገበግብ በአጠቃላይ ለ30 ደቂቃዎች ያህል አይኑን ይጨፍናል።

·                  እሳት ቁልቁለትን ከመውረድ ይልቅ ሽቅብ ለመውጣት ይፈጥናል።

·                  ፖምን ማለዳ ላይ መመገብ ቡናን ከመጠጣት በበለጠ ለመንቃት ያግዛል።

·                  በእባብ ሆድ ውስጥ የሚገኘው አሲድ አጥንትን የማቅለጥ ችሎታ ያለው ሲሆን ፀጉርን ግን ማቅለጥ አይችልም።

·                  የዝናብ ውሃ ውስጥ ቫይታሚን ቢ 12 ይገኛል።

·                  አዞዎች በውሃ ውስጥ በጥልቀት ለመስመጥ እንዲያግዛቸው ድንጋይ ይውጣሉ።

·                  የፌንጣ ደም ቀለሙ ነጭ ነው።

·                  ከንፁህ በረዶ ይልቅ ቆሻሻ በረዶ በፍጥነት የመቅለጥ አቅም አለው።

·                  የቀጭኔ ደም ግፊት ከሁሉም እንስሳት ደም ግፊት የበለጠ ነው።

·                  አሳ ነባሪዎች እንቅልፍ ይዟቸው ወይም በእረፍት ላይ ሆነው እንኳን መንቀሳቀስ አያቆሙም። 

ይምረጡ
(1 ሰው መርጠዋል)
426 ጊዜ ተነበዋል

ድርጅትዎ ያስተዋውቁ!

  • Advvrrt4.jpg

እዚህ ያስተዋውቁ!

  • Aaddvrrt5.jpg
  • adverts4.jpg
  • Advertt1.jpg
  • Advertt2.jpg
  • Advrrtt.jpg
  • Advverttt.jpg
  • Advvrt1.jpg
  • Advvrt2.jpg

 

Advvrrt4

 

 

 

 

Who's Online

We have 949 guests and no members online

Sendek Newspaper

Bole sub city behind Atlas hotel

Contact us