ኢትዮጵያዊው የድንቃድንቅ ተመዝጋቢ

Wednesday, 15 February 2017 13:20

 

ኢትዮጵያዊው ታምሩ ዘገየ ገና ሲወለድ ጀምሮ በእግሩ ላይ በገጠመው እክል ምክንያት የሚንቀሳቀሰው በክራንች ነው። እጆቹን እንደ እግር ከመጠቀም ተላቆ በክራንች መራመድ ከጀመረበት ጊዜ ጀምሮ በፍጥነት ለመራመድ ብዙ ሙከራዎችን አድርጓል። አካል ጉዳተኝነቱ ከአቅሙ በላይ የሆኑ ነገሮችን ከመሞከር ያልከለከለው ታምሩ፤ የታዋቂነት ህልሙን ለማሳካት በመጀመሪያ የሰርከስ ተማሪ መሆንን ነበር የመረጠው። ወደ ጀርመን ሀገር በማምራትም ይሄን የሰርከስ ልምምዱን ቀጥሎበታል። ጥረቱ ፍሬ ያፈራለት ታምሩ ይሄንን ክህሎቱን የማሳየት እድሉን አግኝቷል። በ2016 በብዚ ሺህ ከሚቆጠሩ መሰል ሰዎች ጋር ተፎካክሮ አንደኛ በመውጣት በዓለም ድንቃ ድንቅ መዝገብ ላይ ስሙን ማስፈር ችሏል። ታምሩ ክራቹን በመጠቀም 100 ሜትር ርቀትን በ57 ሰከንዶች አጠናቋል። ከድሉ በኋላም ታምሩ ሁሉም ነገር ይቻላል ሲል ተናግሯል።  

ይምረጡ
(1 ሰው መርጠዋል)
461 ጊዜ ተነበዋል

ድርጅትዎ ያስተዋውቁ!

  • Advvrrt4.jpg

እዚህ ያስተዋውቁ!

  • Aaddvrrt5.jpg
  • adverts4.jpg
  • Advertt1.jpg
  • Advertt2.jpg
  • Advrrtt.jpg
  • Advverttt.jpg
  • Advvrt1.jpg
  • Advvrt2.jpg

 

Advvrrt4

 

 

 

 

Who's Online

We have 260 guests and no members online

Sendek Newspaper

Bole sub city behind Atlas hotel

Contact us