ከእንስሳት አምባ

Wednesday, 22 March 2017 12:01

 

-    ጎሪላ ጉንፋንን ጨምሮ የሰው ልጅን የሚያጠቁ በሽታዎች ሁሉ ያጠቁታል፤

-    አጋዘን የሀሞት ከረጢት የሌለው ብቸኛ እንስሳ ነው፤

-    ታራንቱላ የተባለው መርዛማ ሸረሪት ያለ ምንም ምግብ ከሁለት ዓመት በላይ መኖር ይችላል፤

-    በመጀመሪያው የአለም ጦርነት ወቅት አሜሪካኖች የሌሊት ወፎችን ቦንም መጣል ያስተምሯቸው ነበር፤

-    በርካታ ጉጉቶችን የያዘ ቡድን ፓርላሜንት ተብሎ ይጠራል፤

-    ፌንጣ የሰውነቱን ርዝመት 20 እጥፍ የመዝላል ችሎታ አለው፤

-    ድመት በእያንዳንዱ ጆሮዋ ውስጥ 32 ጡንቻዎች አሏት፤

-    ግንደቆርቁር በአንድ ሰከንድ ውስጥ 20 ጊዜ ግንድ መቆርቆር ይችላል።

-    የአብዛኞቹ ዝሆኖች ክብደት ከአንድ የአሳ ነባሪ ምላስ ክብደት ያነሰ ነው።1-    የእሳት እራት ሆድ የላትም፤

ይምረጡ
(0 ሰዎች መርጠዋል)
375 ጊዜ ተነበዋል

ድርጅትዎ ያስተዋውቁ!

  • Advvrrt4.jpg

እዚህ ያስተዋውቁ!

  • Aaddvrrt5.jpg
  • adverts4.jpg
  • Advertt1.jpg
  • Advertt2.jpg
  • Advrrtt.jpg
  • Advverttt.jpg
  • Advvrt1.jpg
  • Advvrt2.jpg

 

Advvrrt4

 

 

 

 

Who's Online

We have 210 guests and no members online

Sendek Newspaper

Bole sub city behind Atlas hotel

Contact us