የህፃናት ልጆችን ኮልታፋ አንደበት ማበረታታት የቋንቋ ችሎታ እድገታቸውን ያፋጥናል

Wednesday, 17 May 2017 12:24

 

አዲስ ጥናት ህጻናት ልጆች ኮልታፋ ድምፅ በሚያወጡበት ወቅት ወላጆች መልስ የሚሰጡበት መንገድ የቋንቋ እድገታቸውን ሊያፋጥን እንደሚችል አስታውቋል።

በስድስት ወር ጊዜ ውስጥ 12 እናቶች በጨዋታ ሰዐት ከልጆቻቸው ጋር የሚኖራቸውን ግንኙነት ለ30 ደቂቃ ይህል አጥኚዎች አስታውለው ነበር። በሳምንት ሁለት ቀን በወር ሁለት ጊዜ ጥናቱ ተካሂዷል። ጥናቱ በሚጀምርበት ወቅት ህጻናቱ እድሜያቸው ስምንት ወር ብቻ ነበር።

ወላጆቻቸው የህጻናቱን ኮልታፋ ድምፆች በመስማት መልስ በሚሰጡበት ወቅት ህፃናቱ አዳዲስ የተወሳሰበ ድምፅ ማውጣት ይጀምራሉ። ቅርብ ጊዜ “journal infancy` ላይ የወጣው ይህ ጥናት ህጸናቱ ኩልትፍትፍ ያሉ ድምፆችን በሚያወጡበት ወቅት መልስ የሚሰጡ ወላጆች ልጆች በተሻለ ፍጥነት ቋንቋ መማር ችለዋል። የህፃናቱን ኮልታፋ ድምፅ ሰምተው ቸል የሚሉ ወላጆች ልጆች በአንፃሩ ቋንቋ ዘግይተው እንደሚማሩ ለማወቅ ተችሏል። 

                                                                      (ከ“ጤና ይስጥልኝ” መፅሔት)

                                                                                                                

ይምረጡ
(0 ሰዎች መርጠዋል)
254 ጊዜ ተነበዋል

ድርጅትዎ ያስተዋውቁ!

  • Advvrrt4.jpg

እዚህ ያስተዋውቁ!

  • Aaddvrrt5.jpg
  • adverts4.jpg
  • Advertt1.jpg
  • Advertt2.jpg
  • Advrrtt.jpg
  • Advverttt.jpg
  • Advvrt1.jpg
  • Advvrt2.jpg

 

Advvrrt4

 

 

 

 

Who's Online

We have 914 guests and no members online

Sendek Newspaper

Bole sub city behind Atlas hotel

Contact us