ኑሮዬ ጣም ካጣ

Wednesday, 09 August 2017 12:43

 

ልሒድ ልነሳ፣

ብር ልበል ልጥፋ፤

ራሴን ልሰዋ፤

ፈቅ ካላለልኝ የምኖረው ኑሮ፤

ልዩነት ከሌለው ድሮና ዘንድሮ፤

ምኑ ያጓጓኛል፤

ምኑ ይረባኛል፤

      በድኔ ተገሽሮ።

ጭንቅላት ጠንብቶ፣

አፍላነት ጠንዝቶ፣

የሚቀር ከሆነ በሰው መንገድ ጠፍቶ፤

ዓይን ይሉት ገላ አዲስ ቀን ካላየ፤

ሰማይ ኖርኩ ምድር፤

ገነት ገባሁ ሲዖል፤

ምን ያጋጥመኛል ከዚህ የተለየ።

           (ከ”እርቃንሽን ቅሪ” የግጥም መድብል - ከእርቅይሁን በላይነህ) 

ይምረጡ
(0 ሰዎች መርጠዋል)
134 ጊዜ ተነበዋል

ድርጅትዎ ያስተዋውቁ!

  • Advvrrt4.jpg

እዚህ ያስተዋውቁ!

  • Aaddvrrt5.jpg
  • adverts4.jpg
  • Advertt1.jpg
  • Advertt2.jpg
  • Advrrtt.jpg
  • Advverttt.jpg
  • Advvrt1.jpg
  • Advvrt2.jpg

 

Advvrrt4

 

 

 

 

Who's Online

We have 929 guests and no members online

Sendek Newspaper

Bole sub city behind Atlas hotel

Contact us