የዘኔ ዕውቀት

Wednesday, 13 September 2017 12:23

 

ከዓመት ዓመት

ከዘመን የቀሰምነው ዕውቀት

ቀድሞ ማራከስ፣

ተከራክሮ ማስቀነስ፣

ዕውቀትን በሚስጥር ይዞ

ሰውነትን መረበሽ፣

አለመረጋጋት፣

ሰጥቶ መቀበል የለም

መነጠቅ መንጠቅ፣

ወስዶ መሰደድ

እና መስጋት፣

ዘመን እንኳን ለሰው ልጅ ተገቢ፣

ትክክለኛ ዋጋ ጠፋበት፣

አሁንስ ፈራሁ

ነፍስን ካወቁ ቆይቶ፣

በደመነፍስ

በዘመን ጅረት፣

መፍሰስ…

የትም መድረስ…

/ምንጭ- ብርድን ማሞቅ - በደቅሲዮስ ፍቅረ/

ይምረጡ
(0 ሰዎች መርጠዋል)
151 ጊዜ ተነበዋል

ድርጅትዎ ያስተዋውቁ!

  • Advvrrt4.jpg

እዚህ ያስተዋውቁ!

  • Aaddvrrt5.jpg
  • adverts4.jpg
  • Advertt1.jpg
  • Advertt2.jpg
  • Advrrtt.jpg
  • Advverttt.jpg
  • Advvrt1.jpg
  • Advvrt2.jpg

 

Advvrrt4

 

 

 

 

Who's Online

We have 945 guests and no members online

Sendek Newspaper

Bole sub city behind Atlas hotel

Contact us