አፍሪካዊያን እንዲህ ይላሉ

Wednesday, 20 September 2017 14:06

-    ቤቱን የሚያቃጥል ሰው አመዱ ይዞለት የሚመጣውን እድል የሚያውቀው እሱ ብቻ ነው (አፍሪካዊያን)

-    የሚሸሽን ሰው በፍፁም አትከተለው (ኬንያውያን)

-    ያለህ መሣሪያ መዶሻ ብቻ ከሆነ ችግሮች ሁሉ ሚስማር መስለው ነው የሚታዩህ (ጋምቢያዊያን)

 

-    ላልተወለደ ልጅ ስም አይወጣለትም (አፍሪካዊያን)

 

-    በስተርጅናህ የምትቀመጥበት ቦታ በወጣትነትህ ትቆምበት የነበረውን ቦታ ይጠቁማል (የዮራባ አባባል)

 

-    ብልህ ጠላት ከደደብ ጓደኛ ይሻላል (ሴኔጋላዊያን)

 

-    ጥርስ ድህነትን አያውቀውም (ማሣያዊያን)

 

-    ውሃ አለቃ በሆነበት ቦታ ምድር ተቀብላ ማክበር አለባት (አፍሪካዊያን)

 

-    ከበሮ እየደለቀ እብድን የሚያስጨፍር ሰው ከእብድ አይሻልም (አፍሪካዊያን)

 

-    በህዝብ ላይ ማዕበል የቀሰቀሰ ዶክተር የራሱን ቤት ከመጥፋት ሊያድን አይችልም (ናይጄሪያዊያ)  

ይምረጡ
(0 ሰዎች መርጠዋል)
165 ጊዜ ተነበዋል

ተጨማሪ ጽህፎች ከ news admin

ድርጅትዎ ያስተዋውቁ!

  • Advvrrt4.jpg

እዚህ ያስተዋውቁ!

  • Aaddvrrt5.jpg
  • adverts4.jpg
  • Advertt1.jpg
  • Advertt2.jpg
  • Advrrtt.jpg
  • Advverttt.jpg
  • Advvrt1.jpg
  • Advvrt2.jpg

 

Advvrrt4

 

 

 

 

Who's Online

We have 913 guests and no members online

Sendek Newspaper

Bole sub city behind Atlas hotel

Contact us