ከእንስሳት ዓለም

Wednesday, 20 September 2017 14:07

 

-    አንዳንድ የእንሸላሊት ዝርያዎች ራሳቸውን ለመከላከል ከዓይናቸው ደም ያፈሳሉ።

 

-    ዶልፊን በግማሽ አንጐሉ አንቀላፍቶ ከ15 ቀን በላይ ሊቆይ ይችላል። በእነዚህ ቀናት ውስጥ ግን ንቁ ነው።

 

-    የነብር እግር ጠንካራ ከመሆኑ የተነሳ ከሞተ በኋላ እንኳን ሰውነቱን ተሸክሞ የመቆም አቅም አለው።

 

-    የሰጐን ዓይን መጠን ከጭንቅላቱ መጠን በላይ ነው።

 

-    ጊንጥ ለተከታታይ 6 ቀናት ሳይተነፍስ መቆየት ይችላል።

 

-    ኮምዶ ድራገን የሚባሉት የእንስሳ ዝርያዎች ሴቶቹ ለመራባት ወንድ አያስፈልጋቸውም።

 

-    ሴቷ ካንጋሮ ሦስት ብልት ነው ያላት።

 

-    ንብ ጣዕምን የምትቀምሰው በእግሮቿ ነው።

 

-    የዝሆን የእርግዝና ጊዜ ወደ ሁለት ዓመት ገደማ ነው።

 

-    ሰጐን በመራገጥ ብቻ የሰውን ልጅ የመግደል አቅም አላት።

 

-    ኦክቶፐስ የሚባለው ባለስምንት እግር ዓሣ ሦስት ልቦች አሉት።

 

(ምንጭ- ከተለያዩ ድረ-ገጾች)¾

ይምረጡ
(0 ሰዎች መርጠዋል)
207 ጊዜ ተነበዋል

ተጨማሪ ጽህፎች ከ news admin

ድርጅትዎ ያስተዋውቁ!

  • Advvrrt4.jpg

እዚህ ያስተዋውቁ!

  • Aaddvrrt5.jpg
  • adverts4.jpg
  • Advertt1.jpg
  • Advertt2.jpg
  • Advrrtt.jpg
  • Advverttt.jpg
  • Advvrt1.jpg
  • Advvrt2.jpg

 

Advvrrt4

 

 

 

 

Who's Online

We have 989 guests and no members online

Sendek Newspaper

Bole sub city behind Atlas hotel

Contact us