ስለወጣትነት ምን ተባለ?

Wednesday, 31 January 2018 12:59

 

- የወጣት ደስታ መታዘዝን እምቢ ማት ነው። ችግሩ ከእንግዲህ ምንም ትዕዛዝ አለመኖሩ ነው። (ዡን ኮክቶ)
- ወጣቶች ሁልጊዜ ችግራቸው አንድ ነው። በአንድ ጊዜ ለማመፅም ተስማምቶ ለመኖርም መፈለግ። አሁን ግን ይህንን ችግር ፈትተውታል ወላጆቻቸውን አያከብሩም እርስ በርሳቸው እየተኮራረጁ ይጀኖራሉ። (ኩዌንቲን ካሪስፕ)
- አንድ ወጣት አንድ ወጣት ነው፤ ሁለት ወጣቶች ግማሽ ወጣቶች ናቸው፤ ሶስት ወጣቶች ጨርሶ ወጣት አይደሉም። (ቻርልስ ኢ ሊንድበርግ)
- የአርባ ዓመት ጎልማሳ የሃያ ዓመት ልጃገረድ ካፈቀረ የፈለገው የሷን ወጣትነት ሳይሆን የራሱን ወጣትነት ነው። (ሴኖር ኮፊ)
- አንድ የሃምሳ ዓመት ሰው አለምን በሃያ ዓመቱ እንደሚያያት ካያት ሰላሳ ዓመት አባክኗል ማለት ነው። (ሞሐመድ ዐሊ)

ይምረጡ
(0 ሰዎች መርጠዋል)
108 ጊዜ ተነበዋል

Sendek Newspaper

Bole sub city behind Atlas hotel

Contact us