ለግንዛቤዎ

Wednesday, 21 February 2018 11:50

 

- ቀንድ አውጣ 14 ሺህ ያህል ጥርሶች ያሉት ሲሆን፤ የሰው ልጅን እስከመግደል የሚደርስ አደጋ ሊያደርስ ይችላል።
- በደቡብ ኮሪያ ሰላዮችን ለመጠቆም የሚያገለግል የአደጋ ጊዜ የስልክ መስመር አለ።
- ከፍተኛ የአእምሮ ልህቀት ያላቸው ሰዎች ከሌሎች በተሻለ መልኩ ብዙ ህልም ያያሉ ተብሎ ይታሰባል።
- በሰው ልጅ ጣቶች ላይ ካሉት ጥፍሮች ሁሉ ፈጣን እድገት ያለው የመሀል ጣታችን ጥፍር ነው።
- እድሜያቸው 60 ዓመት ከሞላ ወንዶች መካከል 60 በመቶዎቹ እንዲሁም 40 በመቶዎቹ ሴቶች ያንኮራፋሉ።
- አንድ ሰው አንድ እርምጃ ለመራመድ 200 ገደማ ጡንቻዎቹን ይጠቀማል
- ጥርስ ከሰው ልጅ የሰውነት ክፍሎች መካከል ብቸኛው ራሱን የማይተካ የሰውነት ክፍል ነው።
- በሰው ልጅ ሰውነት ውስጥ በየደቂቃው 300 ሚሊዮን ህዋሳት ይሞታሉ።
- የእያንዳንዱ ሰው የምላስ አሻራ የተለያየ ነው።
- የሰው ልጅ ዓይን የላይኛው ሽፋሽፍት ቁጥር ከስረኛው ሽፋሽፍት ቁጥር በእጥፍ ይበልጣል። አንድ ሰው በአማካይ ከላይ 200 ሽፋሽፍቶች ሲኖሩት ከታች ደግሞ 100 ሽፋሽፍቶች ይኖሩታል።¾

ይምረጡ
(1 ሰው መርጠዋል)
124 ጊዜ ተነበዋል

ድርጅትዎ ያስተዋውቁ!

  • Advvrrt4.jpg

እዚህ ያስተዋውቁ!

  • Aaddvrrt5.jpg
  • adverts4.jpg
  • Advertt1.jpg
  • Advertt2.jpg
  • Advrrtt.jpg
  • Advverttt.jpg
  • Advvrt1.jpg
  • Advvrt2.jpg

 

Advvrrt4

 

 

 

 

Who's Online

We have 453 guests and no members online

Sendek Newspaper

Bole sub city behind Atlas hotel

Contact us