ከሙጋቤ አንደበት

Wednesday, 16 May 2018 13:31

· ናይጀሪያን የመሰሉ ብዙ ቋንቋዎች የሚናገር ህዝብ ያላቸው አገሮች መስማት የተሳነው ፕሬዝዳንት ነው የሚያስፈልጋቸው።

· አዳምና ሄዋን ታይናዊያን ቢሆኑ ኖሮ እስካሁን ድረስ በገነት ውስጥ በኖርን ነበር። ምንክንያቱም የእፀ በለስ ፍሬውን ትተው እባቡን በበሉት ነበር።
· ከአንድ በላይ ሰው የምታፈቅር ከሆነ ውስጥህ ያለው ልብ ሳይሆን ሚሞሪ ካርድ ነው።
· ትዳር እያለህ ከተማሪ ሴቶች ጋር መቅበጥ ደስ የሚልህ ከሆነ ለሚስትህ የተማሪ ዩኒፎርም ግዛላት።
· አስቀያሚ ከሆንክ አስቀያሚ ነህ ስለውስጥ ውበት አትናገር። ምክንያቱም ኤክስ ሬይ እያየን አይደለም የምንሄደው።
· ነጮች በቡድን ወደ አፍሪካ ከመጡ ቱሪስት ይባላሉ። አፍሪካዊያን በብዛት ወደ አውሮፓ ሲሄዱ ግን ስደተኞች ይባላሉ።
· አምላክ ምርጥ ተመራማሪ ነው። ምክንያቱም ከወንድ ልጅ የጎድን አጥንት ወስዶ ድምፅ ማጉያ ፈጠረ።

ይምረጡ
(0 ሰዎች መርጠዋል)
93 ጊዜ ተነበዋል

ድርጅትዎ ያስተዋውቁ!

  • Advvrrt4.jpg

እዚህ ያስተዋውቁ!

  • Aaddvrrt5.jpg
  • adverts4.jpg
  • Advertt1.jpg
  • Advertt2.jpg
  • Advrrtt.jpg
  • Advverttt.jpg
  • Advvrt1.jpg
  • Advvrt2.jpg

 

Advvrrt4

 

 

 

 

Who's Online

We have 1048 guests and no members online

Sendek Newspaper

Bole sub city behind Atlas hotel

Contact us