አንዳንድ እውነታዎች

Wednesday, 23 May 2018 14:23

 

·         አንድ ሰው በአንድ ደቂቃ ውስጥ ከ15 እስከ 20 ጊዜ አይኑን ያርገበግባል።

·         የሰው ልጅ ከሚያያቸው ህልሞች መካከል 90 በመቶዎቹን አያስታውሳቸውም።

·         ማንም ሰው ራሱን ኮርኩሮ ማሳቅ አይችልም። ምክንያቱም እጅ የትኛው የሰውነት ክፍል ላይ እንደሚያርፍ አስቀድሞ ስለሚያውቀው ነው።

·         ወንዶች በህልማቸው ከሚያዩዋቸው ሰዎች መካከል ከፍተኛውን ቁጥር የሚይዙት ወንዶች ናቸው።

·         እግራችን 52 አጥንቶችን የያዘ ሲሆን፣ ይህም ከሰውነታችን ውስጥ ካሉት አጥንቶች ሩብ ያህሉ ናቸው።

·         በማስነጠስ ወቅት ከአፍና አፍንጫ የሚወጡት ነገሮች 20 ጫማ ያህል ርቀት የመጓዝ አቅም አላቸው።

·         የአንድ ሰው ትንሽ አንጀት ቢዘረጋ የቁመቱን አራት እጥፍ (ከ18 እስከ 23 ጫማ) ርዝመት ይኖረዋል።

·         አንድ ሰው አንገቱን አቀርቅሮ በሚቀመጥበት ወቅት መጥፎ ትዝታዎችን የማስታወስ እድሉ የሚጨምር ሲሆን፤ ቀና ብሎ ሲቀመጥ ደግሞ በብዛት ጥሩ ትዝታዎችን ያስታውሳል።

·         አጋዘን ጣፊያ የሌለው እንስሳ ነው።

·         በአንድ ሄክታር ሳር ላይ በአማካይ 50ሺህ ሸረሪቶች ይኖራሉ።

ይምረጡ
(1 ሰው መርጠዋል)
203 ጊዜ ተነበዋል

ድርጅትዎ ያስተዋውቁ!

  • Advvrrt4.jpg

እዚህ ያስተዋውቁ!

  • Aaddvrrt5.jpg
  • adverts4.jpg
  • Advertt1.jpg
  • Advertt2.jpg
  • Advrrtt.jpg
  • Advverttt.jpg
  • Advvrt1.jpg
  • Advvrt2.jpg

 

Advvrrt4

 

 

 

 

Who's Online

We have 662 guests and no members online

Sendek Newspaper

Bole sub city behind Atlas hotel

Contact us