አንዳንድ እውነታዎች

Wednesday, 20 June 2018 12:48

 

·                     በአንድ ጠብታ ደም ውስጥ 10ሺህ ነጭ የደም ሴሎች እና 250 ሺህ ፕላትሌቶች ይገኛሉ።

·                 የአንድ ሰው አንጎል ቢዘረጋ አንድ መደበኛ መጠን ያለውን የትራስ ልብስ ያህል ይሰፋል። አንድ ሰው ለረጅም ዓመታት ታሞ ቢቆይ መጨረሻ ላይ የአንጎሉ መጠን  በወጣትነት ዕድሜው የነበረውን 90 በመቶ መጠን ይኖረዋል።

·                     የሰው ልጅ ጉበት በተለያዩ ምክንያቶች የተወሰነ ክፍሉ ቢወገድ ተመልሶ የማደግ ባህሪይ አለው።

·                     በምድር ላይ 100 ፓውንድ ክብደት ያለው ሰው ማርስ ላይ ቢወጣ የሚኖረው ክብደት 38 ፓውንድ ብቻ ነው።

·                     ካች አፕ በድሮ ጊዜ እንደመድሐኒት ይታዘዝ ነበር።

·                     የስፔን ብሔራዊ መዝሙር ግጥ የለውም።

·                     የድመት ጆሮ 32 ጡንቻዎች አሉት።

·                     ጆርጅ ዋሽንግተን ታዋቂ ውስኪ ጠማቂ ነበር።

·                     የቀንድ አውጣ ጥርስ በዓለማችን ላይ ካሉ ጠንካራ ነገሮች አንዱ ነው።

·                     ሻምፓኝ በ20ኛው ክፍለ ዘመን ለጫማ ማሳመሪያ አገልግሎት ይውል ነበር።

·                     ንግስት ኤልዛቤት ታዋቂ መካኒክ ነበሩ።

ይምረጡ
(1 ሰው መርጠዋል)
115 ጊዜ ተነበዋል

ድርጅትዎ ያስተዋውቁ!

  • Advvrrt4.jpg

እዚህ ያስተዋውቁ!

  • Aaddvrrt5.jpg
  • adverts4.jpg
  • Advertt1.jpg
  • Advertt2.jpg
  • Advrrtt.jpg
  • Advverttt.jpg
  • Advvrt1.jpg
  • Advvrt2.jpg

 

Advvrrt4

 

 

 

 

Who's Online

We have 817 guests and no members online

Sendek Newspaper

Bole sub city behind Atlas hotel

Contact us