አቁማዳችን

Wednesday, 18 July 2018 16:15

 

ደበበ አቁማዳህ ያዞርካት ለመላ

ባዶ እንዳለች አለች ዛሬም ሳትሞላ።

      ችግሬን ደብቀህ ችግርክን ደብቄ

      ከባዶዬ ዘግነህ ከባዶህ ዘግኜ

      አንተ ወዳጅ አምነህ እኔ አንተን አምኜ፤

ችለን እንዳላለፍን አጥንታችን ገጦ

ዛሬ እንዲህ ሆነልን ታሪክ ተለውጦ።

      በየእምነቱ ሥፍራ መንገድ ላይ ተኝቶ

      እጁን ለምጽዋት ከፍ አድርጎ ዘርግቶ

      ሁሉም ለማኝ ሆኗል ኩራቱን ሰውቶ።

 

ጭራ’ንጓ -የግጥም መድብል

በአስናቀ ወልደየስ 2010

ይምረጡ
(0 ሰዎች መርጠዋል)
26 ጊዜ ተነበዋል

ድርጅትዎ ያስተዋውቁ!

  • Advvrrt4.jpg

እዚህ ያስተዋውቁ!

  • Aaddvrrt5.jpg
  • adverts4.jpg
  • Advertt1.jpg
  • Advertt2.jpg
  • Advrrtt.jpg
  • Advverttt.jpg
  • Advvrt1.jpg
  • Advvrt2.jpg

 

Advvrrt4

 

 

 

 

Who's Online

We have 92 guests and no members online

Sendek Newspaper

Bole sub city behind Atlas hotel

Contact us