ርእሰ አንቀፅ

የመንግስት ሠራተኞችን የሚመለከተው አዋጅ ማሻሻያ ይበል የሚያሰኝ ነው

Wed-06-12-2017

የመንግስት ሠራተኞችን የሚመለከተው አዋጅ ማሻሻያ ይበል የሚያሰኝ ነው

የሕዝብ ተወካዮች ምክርቤት የፌዴራል የመንግሥት ሠራተኞች ረቂቅ አዋጅ በትላንትናው ዕለት አጽድቋል። አዋጁ ይዞት ከመጣው በአዎንታ ከሚጠቀሱ ጉዳዮች ውስጥ ለእናቶች ከወሊድ በፊትና በወሊድ ወቅት ሊሰጣቸው የሚገባውን...

ተጨማሪ ያንብቡ...

መልዕክቶች

ዜጋን እየገደሉ መቀጠል

Wed-06-Dec-2017

  በአዲስ አበባ በሚገኙ ትምህርት ቤቶች ከሚማሩ የ2ኛ እና የ3ኛ ክፍል ተማሪዎች መካከል ከግማሽ በላዮቹ ፅሁፍ ማንበብ እንደማይችሉ የከተማዋ የትምህርት ጥራትና አግባብነት ሬጉላቶሪ ኤጀንሲ ባደረኩት ጥናት አረጋግጫለሁ ብሏል። ይሄ ምን ማለት...

ተጨማሪ ያንብቡ...

መግዛት ወይስ መጠገኑ ያዋጣ ይሆን?

Wed-29-Nov-2017

በሀገራችን በተለይ በአዲስ አበባ ያለውን የትራንስፖርት እጥረት ለመቅረፍ እየተወሰዱ ካሉ እርምጃዎች መካከል አንዱ አውቶቡሶችን መግዛት ነው። መንግስትም በተደጋጋሚ እያደረገ ያለው ነገር ይሄንኑ ነው። በቅርቡ በርካታ ቁጥር ያላቸውን አውቶቡሶች ገዝቶ ወደ...

ተጨማሪ ያንብቡ...

ዛሬም እየሞከርን ነው!

Wed-22-Nov-2017

ሰሞኑን እየሰማናቸው ያለናቸው ነገሮች እነዚህ ሰዎች ሀገር እየመሩ ነው ወይስ በዘመኑ ቋንቋ “ሙድ እየያዙ” ነው? አስብሎናል፡፡ በሀገራችን እየተሰሩ ካሉ ግዙፍ ስራዎች መካከል ዋና ዋናዎቹን የያዘው የኢትዮጵያ ብረታ ብረትና ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን...

ተጨማሪ ያንብቡ...

ቁጥሮች ይናገራሉ

06-12-2017

ቁጥሮች

  የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 400 ቢሊዮን ብር          የባንኩ ተቀማጭ ገንዘብ 159 ቢሊዮን ብር          በ2017 የተሰጠው ብድር ከ16 ሚሊዮን ብር በላይ    የባንኩ ደንበኞች ብዛት ከ1ሺህ 240 በላይ         የባንኩ ቅርንጫፎች ብዛት 150       ...

ተጨማሪ ያንብቡ...

29-11-2017

ቁጥሮች

  30ሺህ ሜትሪክ ቶን                                በ1986/87 ተመርቶ የነበረው የሰሊጥ ምርት መጠን፤   430 ሺህ ሜትሪክ ቶን                       ...

ተጨማሪ ያንብቡ...

22-11-2017

ቁጥሮች

በ2010 19 ቢሊዮን ብር                        ወደ ውጭ ከሚላኩ የብርዕ እና አገዳ እህል፣ ጥራጥሬ፣ የቅባት እህል፣ ቡና እና አትክልትና ፍራፍሬ ለማግኘት የታቀደው ገቢ፤   6 ነጥብ 77 ቢሊዮን ብር   ...

ተጨማሪ ያንብቡ...

Sendek Newspaper

Bole sub city behind Atlas hotel

Contact us