የ“ፅኑ ቃል” ፊልም የምረቃ ፕሮግራም ይካሄዳልየ“

Monday, 03 February 2014 15:50

በ“ስርየት” እና “በፔንዱለም” ፊልሞቹ በይበልጥ የሚታወቀው ቶም ፊልም ፕሮዳክሽን አሁን ደግሞ ለ3ኛ ጊዜ የሰራውን “ፅኑ ቃል” የተሰኘ ፊልም አስመልክቶ የፊታተን ሐሙስ በፍሬንድ ሺፕ ሆቴል ጋዜጣዊ መግለጫ በመስጠት የፊልሙን ምርቃት በድምቀት ለማካሄድ ማቀዱን አዘጋጆቹ አስታውቀዋል። ፊልሙ የካቲት 2 ቀን 2006 ዓ.ም በሁሉም ሲኒማ ቤቶች ተመርቆ ለዕይታ እንደሚበቃም ለማወቅ ተችሏል።
“ፅኑ ቃል” ፊልምን ግሩም ኤርሚያስ፣ ማህደር አሰፋ፣ ኤሊያስ ወሰንየለህ፣ የኋላሸት በለጠ፣ ነፃነት አይተንፍሱና ሌሎችም ወጣትና አንጋፋ ተዋንያን የተሳተፉበት ስራ ነው።  

Last modified on Monday, 03 February 2014 15:54
ይምረጡ
(0 ሰዎች መርጠዋል)
9624 ጊዜ ተነበዋል

Sendek Newspaper

Bole sub city behind Atlas hotel

Contact us