“እርቃን” የተሰኘ ቴአትር ተመረቀ“

Monday, 03 February 2014 15:55

በአቃቂ ቃሊቲ የባህል ቡድን አባላት የተሰራውና “እርቃን” የተሰኘ ርዕስ የተሰጠው ቴአትር ባሳለፍነው ቅዳሜ ጥር 17 ቀን 2006 ዓ.ም በአቃቂ ቃሊቲ ሲኒማ ቤት በደማቅ ሥነ-ስርዓት ተመርቆ መታየት ጀመረ።
የ“እርቃን” ቴአትር ደራሲው ሲራጅ ተካ ሲሆን፤ አዘጋጁ ደግሞ ዝናው ተሰማ እንደሆነ ለማወቅ ተችሏል። በምረቃ ፕሮግራሙ ላይ የኢትዮጰያ ደራሲያን ማኅበር ፀሐፊ የሆነው ደራሲ አንዷለም አባተ (ያፀደ ልጅ) እና ሌሎችም እንግዶች በስፍራው የተገኙ ሲሆን፤ ቴአትሩ ዘወትር ቅዳሜ በ11፡00 ሰዓት በአቃቂ ቃሊቲ ሲኒማ ውስጥ መታየት እንደሚቀጥል አዘጋጆቹ ጠቁመዋል።በአቃቂ ቃሊቲ የባህል ቡድን አባላት የተሰራውና “እርቃን” የተሰኘ ርዕስ የተሰጠው ቴአትር ባሳለፍነው ቅዳሜ ጥር 17 ቀን 2006 ዓ.ም በአቃቂ ቃሊቲ ሲኒማ ቤት በደማቅ ሥነ-ስርዓት ተመርቆ መታየት ጀመረ።
የ“እርቃን” ቴአትር ደራሲው ሲራጅ ተካ ሲሆን፤ አዘጋጁ ደግሞ ዝናው ተሰማ እንደሆነ ለማወቅ ተችሏል። በምረቃ ፕሮግራሙ ላይ የኢትዮጰያ ደራሲያን ማኅበር ፀሐፊ የሆነው ደራሲ አንዷለም አባተ (ያፀደ ልጅ) እና ሌሎችም እንግዶች በስፍራው የተገኙ ሲሆን፤ ቴአትሩ ዘወትር ቅዳሜ በ11፡00 ሰዓት በአቃቂ ቃሊቲ ሲኒማ ውስጥ መታየት እንደሚቀጥል አዘጋጆቹ ጠቁመዋል።

ይምረጡ
(1 ሰው መርጠዋል)
11665 ጊዜ ተነበዋል

Sendek Newspaper

Bole sub city behind Atlas hotel

Contact us