“የኢትዮጵያ ተማሪዎች ሩጫ ለእውቀት” በአዳማ ይካሄዳል

Wednesday, 09 April 2014 12:26

በኤምቴ ደብሊው ፊልም እና ፕሮሞሽን የተዘጋጀውና አላማውን የትምህርት ጥራትን ከተለያዩ ባለድርሻ አካላት ጋር በመሆን ለማረጋገጥና አፅንኦት ለመስጠት ታስቦ የተዘጋጀው “የኢዮጵያን ተማሪዎች ሩጫ ለእውቀት” በአዳማ ከተማ ሚያዚያ 19 ቀን 2006 ዓ.ም ይካሄዳል።

በሩጫ ፕሮራሙ ላይ መምህራንና ተማሪዎች የሚሳተፉ ሲሆን፤ ከ8000 በላይ ሰዎች ይሳተፉባል ተብሎም ይጠበቃል አዘጋጆቹ በፕሮግራሙ ላይ ታዋቂ አትሌቶች፣ አርቲስቶችና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶችም እንደሚገኙ ተናግረዋል።

ይምረጡ
(0 ሰዎች መርጠዋል)
16012 ጊዜ ተነበዋል

Sendek Newspaper

Bole sub city behind Atlas hotel

Contact us