ማስተር ዛሬ የፎቶ ግራፍ አውደ ርዕይ ያካሂዳል

Wednesday, 09 April 2014 12:28

ዛሬ (ረቡዕ ሚያዚያ 1 ቀን 2006 ዓ.ም) አመሻሽ 10፡30 ላይ ለብሔራዊ ቴአትር የማስተር ፊልምና ኮሙኒኬሽን ማሰልጠኛ ተቋም የቀድሞ ተማሪዎች የፎቶግራፍ ስራዎች አውደ-ርዕይ በዕይታ ይቀርባል።

በአስራ ሶስት የፎቶግራፍ ባለሙያዎች የቀረቡ የፎቶ ምስሎች ለዕይታ የሚቀርቡ ሲሆን፤ ዝግጅቱ እስከሚቀጥለው ቅዳሜ ሚያዚያ 4 ቀን 2006 ዓ.ም ድረስ እንደሚቆይም አዘጋጆቹ ገልጸዋል።

ይምረጡ
(1 ሰው መርጠዋል)
11582 ጊዜ ተነበዋል

Sendek Newspaper

Bole sub city behind Atlas hotel

Contact us