ነዳጅ አምራቾቹ ናይጄሪያና አንጎላ በነዳጅ እጥረት ውስጥ ናቸው

Wednesday, 27 December 2017 12:10

 

ነዳጅ አምራቾቹ ናይጄሪያና አንጎላ በነዳጅ እጥረት ውስጥ መግባታቸውን የአፍሪካን ኒውስ ዘገባ ያመለክታል። በሁለቱ ሀገራት ዋና ዋና ከተሞች ተሽከርካሪዎች ረዥም ሰልፍን እየጠበቁ ነደጅ ለመሙላት የተገደዱ መሆኑን ዘገባው ያመለክታል። የናይጄሪያ መንግስት ጉዳዩን አስመልክቶ በሰጠው ማብራሪያ የሀገሪቱ የነዳጅ ፍላጎት በከፍተኛ ደረጃ እያደገ መሄዱ ለእጥረቱ ዋነኛ ምክንያት አድርጎ ጠቅሷል።

 

ናይጄሪያ በዓለማችን ስድሰተኛ ነዳጅ አምራች ሀገር ብትሆንም የነዳጅ ማጣሪያ የሌላት ሀገር በመሆኗ ነዳጅ ድፍድፍ ወደ ውጭ ከላከች በኋላ የተጠራ የነዳጅ ዘይት ምርትን ታስገባለች ይህም የሀገሪቱ ወጪ ከፍ እያለ እንዲሄድ አድርጎታል። አንጎላ በበኩሏ ነዳጅን በማጓጓዝ በግብይት ሂደት የተፈጠሩት ጥቃቅን መጓተቶች የነዳጅ አቅርቦት ክፍተት እንዲፈጠር ያደረገ መሆኑን አመልክታለች።

ናይጄሪያ በነዳጅ እጥረት  በኩል በተደጋጋሚ ስሟ የሚነሳ ሀገር ናት። ሁኔታውን እንቆቅልሽ የሚያደርገው ደግሞ ሀገሪቱ ነዳጅ አምራች ሀገር መሆኗ ነው።

ይምረጡ
(0 ሰዎች መርጠዋል)
82 ጊዜ ተነበዋል

ድርጅትዎ ያስተዋውቁ!

  • Advvrrt4.jpg

እዚህ ያስተዋውቁ!

  • Aaddvrrt5.jpg
  • adverts4.jpg
  • Advertt1.jpg
  • Advertt2.jpg
  • Advrrtt.jpg
  • Advverttt.jpg
  • Advvrt1.jpg
  • Advvrt2.jpg

 

Advvrrt4

 

 

 

 

Who's Online

We have 941 guests and no members online

Sendek Newspaper

Bole sub city behind Atlas hotel

Contact us