ጄቲቪ ፈቃድ አገኘ

Wednesday, 03 January 2018 16:26

 

ቲቪ የኢትዮጵያ የንግድ ሳተላይት ቴሌቭዥን ብሮድካስት አገልግሎት ፈቃድ ያገኘ መሆኑን ጣቢያው ለዝግጅት ክፍላችን በላከው ጋዜጣዊ መግለጫ አስታውቋል። እንደመግለጫው ከሆነ ድርጅቱ ፈቃዱን ማግኘት የቻለው የኢትዮጵያ ብሮድካስት ባለስልጣን ያወጣቸውን ዘርፈ ብዙ መስፈርቶች በከፍተኛ ነጥብ በማስመዝገብም ጭምር ነው።   

የኢትዮጵያ ብሮድካስት ባለስልጣን  በባለስልጣኑ መሰብሰቢያ አዳራሽ በተካሄደ ሥነስርዓት ፈቃዱን ለጄ ቲቪ ዋና ሥራ አስፈፃሚ አቶ ዮሴፍ ገብሬ (ጆሲ)  ያስረከበ መሆኑን መረጃው ጨምሮ ያመለክታል ቴሌቭዥን ጣቢያው በቀጣይ በአቀራረብም ሆነ በይዘታቸው የተሻሉ የሆኑ ፕሮግራሞችን ለተመልካቾቹ ለማቅረብ በዝግጅት ላይ መሆኑን ይሄው የደረሰን  ጋዜጣዊ መግለጫ ጨምሮ ያመለክታል።

ይምረጡ
(0 ሰዎች መርጠዋል)
179 ጊዜ ተነበዋል

ተጨማሪ ጽህፎች ከ news admin

ድርጅትዎ ያስተዋውቁ!

  • Advvrrt4.jpg

እዚህ ያስተዋውቁ!

  • Aaddvrrt5.jpg
  • adverts4.jpg
  • Advertt1.jpg
  • Advertt2.jpg
  • Advrrtt.jpg
  • Advverttt.jpg
  • Advvrt1.jpg
  • Advvrt2.jpg

 

Advvrrt4

 

 

 

 

Who's Online

We have 195 guests and no members online

Sendek Newspaper

Bole sub city behind Atlas hotel

Contact us