“የእግዜሩ ቀን” መፅሐፍ ተመረቀ

Wednesday, 11 October 2017 13:24

 

በደራሲና ገጣሚ አማን እንድሪስ የተፃፈው “የእግዜሩ ቀን” የተሠኘው በተለያዩ ርዕሰ-ጉዳዮች ላይ ያተኮረው የአጫጭር ታሪኮችና ግጥሞች ስብስብ መፅሐፍ ባሳለፍነው እሁድ (መስከረም 28 ቀን 2010 ዓ.ም) በሀገር ፍቅር ቴአትር አዳራሽ ተመረቀ። በምርቃቱ ላይ የኪነ-ጥበብ አፍቃሪያን የተገኙ ሲሆን፤ በመፅሐፉ ላይ የዳሰሳ ሀሳብ እና ስነ-ጽሁፋዊ ፕሮግራሞችም ቀርበዋል። ሰው ካለ፣ ያባቴ ሚስት፣ የነፃ ሰላምታ፣ እና “የእግዜሩ ቀን” የተሰኙትን ታሪኮች ጨምሮ አስራ አንድ ሥራዎችና በርከት ያሉ ግጥሞች የተካተቱበት ይህ መፅሐፍ፤ በ119 ገጾች ተዘጋጅቶ በ41 ብር ከ80 ሣንቲም ለአንባቢያን ቀርቧል።

ይምረጡ
(1 ሰው መርጠዋል)
508 ጊዜ ተነበዋል

ድርጅትዎ ያስተዋውቁ!

  • Advvrrt4.jpg

እዚህ ያስተዋውቁ!

  • Aaddvrrt5.jpg
  • adverts4.jpg
  • Advertt1.jpg
  • Advertt2.jpg
  • Advrrtt.jpg
  • Advverttt.jpg
  • Advvrt1.jpg
  • Advvrt2.jpg

 

Advvrrt4

 

 

 

 

Who's Online

We have 112 guests and no members online

Sendek Newspaper

Bole sub city behind Atlas hotel

Contact us