እሁድ “የኢትዮጵያ ፍልስፍና” መፅሐፍ ላይ ውይይት ይካሄዳል

Wednesday, 11 October 2017 13:26


የፊታችን እሁድ ጥቅምት 5 ቀን 2010 ዓ.ም ሚዩዚክ ሜይዴይ በሚያሰናዳው የመፅሐፍ ውይይት መድረክ ላይ “የኢትዮጵያ ፍልስፍና” በተሠኘው የዘርዓያቆብና የወልደ ህይወት ሐተታዎችን በትንታኔ ባቀረበው መፅሐፍ የፍልስፍና ላይ ውይይት ይካሄዳል። የመፅሐፉ አዘጋጅ በመቀሌ ዩኒቨርሲቲ ፍልስፍናን የሚያስተምረውና በተለያዩ ፍልስፍና ተኮር ፅሁፎቹ የሚታወቀው ብሩህ አለምነህ ነው። በዕለቱ ከቀኑ በ8፡00 ሰዓት በኢትዮጰያ ቤተ መዛግብትና ቤተ-መፅሕፍት ኤጀንሲ (ወመዘክር) በሚካሄደው የውይይት መድረክ ላይ የመወያያ የመነሻ ሀሳብ የሚያቀርቡት ደግሞ የሕግ ባለሙያው አቶ ውብሸት ሙላት ናቸው። በቅርቡ ለንባብ የበቃው “የኢትዮጵያ ፍልስፍና” የተሠኘው መፅሐፍ በ351 ገጾች ተዘጋጅቶ በ91 ብር ለአንባቢያን መቅረቡ ይታወቃል።

ይምረጡ
(1 ሰው መርጠዋል)
805 ጊዜ ተነበዋል

ድርጅትዎ ያስተዋውቁ!

  • Advvrrt4.jpg

እዚህ ያስተዋውቁ!

  • Aaddvrrt5.jpg
  • adverts4.jpg
  • Advertt1.jpg
  • Advertt2.jpg
  • Advrrtt.jpg
  • Advverttt.jpg
  • Advvrt1.jpg
  • Advvrt2.jpg

 

Advvrrt4

 

 

 

 

Who's Online

We have 175 guests and no members online

Sendek Newspaper

Bole sub city behind Atlas hotel

Contact us