የሀላባን ባህላዊ ባርኔጣ “ቆሜ” በዓለም የማስተዋወቅ ሥራ ተጀመረ

Wednesday, 11 October 2017 13:32


የሀላባን ባህላዊ ባርኔጣ “ቆሜ” ታሪካዊ አመጣጥና አሠራር የማስተዋወቅ ወርክ ሾፕ እና የውይይት መድረክ ተሰናዳ። በሀላባ ልዩ ወረዳ /ቆሊቶ/ መስከረም 29 ቀን 2010 ዓ.ም በተሰናዳው በዚህ መድረክ ላይ የቆሜ ባርኔጣን አሠራር በተመለከተ በወረዳው የሚገኙ አምራች ማህበራት ከወረዳው ባህልና ቱሪዝም ጽህፈት ቤት ጋር በመተባበር ቆሜ ኮፍያ የዞኑ መገለጫ እንዲሆን እየተሰሩ መሆናቸውን ሰምተናል። ቆሜን በሀገር ውስጥ ገበያ ከማስተዋወቅ ባለፈ አሁን ያለውን አስቸጋሪ የአየር ንብረት ለመቋቋም ዓለም አቀፋዊ ዕውቅና አግኝቶ የገቢ ምንጭ እንዲሆንም እንደሚሰራ ተገልጿል። “የቆሜ ኮፍያ ስራ በስፋት መሠራቱ ብሔረሰቡን ከማስተዋወቅም ባለፈ ባህላዊ፣ ማህበረሰባዊና ኢኮኖሚያዊ ጥቅም እንደሚያስገኝም የቀረቡት ጥናታዊ ጽሁፎች ማሳያ ናቸው” ሲሉ የሀላባ ልዩ ወረዳ ዋና አስተዳዳሪ አቶ መሐመድ ኑር ሳሊያ ገልፀዋል።

ይምረጡ
(4 ሰዎች መርጠዋል)
962 ጊዜ ተነበዋል

ድርጅትዎ ያስተዋውቁ!

  • Advvrrt4.jpg

እዚህ ያስተዋውቁ!

  • Aaddvrrt5.jpg
  • adverts4.jpg
  • Advertt1.jpg
  • Advertt2.jpg
  • Advrrtt.jpg
  • Advverttt.jpg
  • Advvrt1.jpg
  • Advvrt2.jpg

 

Advvrrt4

 

 

 

 

Who's Online

We have 82 guests and no members online

Sendek Newspaper

Bole sub city behind Atlas hotel

Contact us