ጤና

Prev Next Page:

በባዶ እግር የመሄድ ጠቀሜታዎች

Wed-19-Apr-2017

በባዶ እግር የመሄድ ጠቀሜታዎች

  ዘመን እና ስልጣኔ ከቀየሯቸው ነገሮች አንዱ የሰው ልጅ በባዶ እግር ከመጓዝ ተላቆ በጫማ መሄድ ነው። የሰው ልጅ ለእግሩ ጫማ ከማበጀት አንስቶ የተለያየ የጥራት ደረጃ ያላቸው እና የኑሮ ደረጃ መለኪያ የሆኑ...

ተጨማሪ ያንብቡ...

የሴቶች ጭንቀትና አትክልትና ፍራፍሬ

Wed-05-Apr-2017

የሴቶች ጭንቀትና አትክልትና ፍራፍሬ

  አትክልትና ፍራፍሬን አዘውትሮ መመገብ ለውጫዊ የሰውነት ክፍሎችም ሆነ በውስጣዊ የሰውነት ሥርዓት ላይ ከፍተኛ ጠቀሜታ አለው። አትክልትና ፍራፍሬን በመመገብ ብቻ በስርዓተ ልመት፣ የማያስፈልጉ ነገሮችን በማስወገድ እንዲሁም በደም ዝውውር ስርዓት ላይ ከፍተኛ...

ተጨማሪ ያንብቡ...

ባለብዙ መዘዙ የአፍ ጤና መጓደል

Wed-29-Mar-2017

ባለብዙ መዘዙ የአፍ ጤና መጓደል

  በአንድ ሰው አፍ ውስጥ የሚገኙት ባክቴሪያዎች ብዛት በዚህች ምድር ላይ ካለው የሰው ልጅ ቁጥር በላይ ነው ይላል የዓለም ጤና ድርጅት። ባክቴሪያ ሲባል ሁላችንም ወደ አእምሯችን የሚመጣው መጥፎነታቸው እንጂ ጠቀሜታቸው አይደለም።...

ተጨማሪ ያንብቡ...

በመንግሥትም በህዝብም ትኩረት የተነፈገው የአእምሮ ጤና ጉዳይ

Wed-22-Mar-2017

በመንግሥትም በህዝብም ትኩረት የተነፈገው የአእምሮ ጤና ጉዳይ

  በይርጋ አበበ የአእምሮ ጤና ከየትኛውመ የሰውነት ክፍል በተለየ ልዩ ክብካቤ የሚያስፈልገው አካል ነው። ለዚህ ደግሞ ምክንያቱ ያለ አእምሮ ጤና ሌላው አካል ጤናማ ሊሆን ስለማይችል ነው። የአማኑኤል አእምሮ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል በተዘጋጀ...

ተጨማሪ ያንብቡ...

የአኗኗር ዘይቤን በማስተካከል ኩላሊትን መታደግ ይቻላል

Wed-15-Mar-2017

የአኗኗር ዘይቤን በማስተካከል ኩላሊትን መታደግ ይቻላል

  የዓለም የኩላሊት ቀን በየዓመቱ ማርች 9 (የካቲት 30) ይከበራል። ዘንድሮም ቀኑ በሀገራችን በብሔራዊ ቴአትር በተለያዩ ዝግጅቶች ተከብሯል። ባለፈው ሀሙስ የካቲት 30 የተከበረው ይህ የኩላሊት ቀን “ጤናማ አኗኗር ለጤናማ ኩላሊት” በሚል...

ተጨማሪ ያንብቡ...

ፆምና ሳይንስ

Wed-22-Feb-2017

ፆምና ሳይንስ

  የአመጋገብ ነገር ሲነሳ በየእለቱ የምንመገበውን ምግብ መጠን መቀነስ የሰውነት ክብደትን ለመቀነስ እንደሚረዳ መረጃዎች ያመለክታሉ። ከሰሞኑ ደግሞ የተደረገ አንድ ጥናት ያረጋገጠው የምግብ መጠንን መቀነስ ብቻም ሳይሆን አልፎ አልፎ መፆም ያልተፈለገ የሰውነት...

ተጨማሪ ያንብቡ...

ድርጅትዎ ያስተዋውቁ!

  • sendeknewpaper12 years.jpg

እዚህ ያስተዋውቁ!

  • Addvvrrtt.jpg
  • Advert2.jpg
  • Advert5952.jpg
  • Advverrt.jpg

Advert5

 

 

 

 

Who's Online

We have 201 guests and no members online

Archive

« August 2017 »
Mon Tue Wed Thu Fri Sat Sun
  1 2 3 4 5 6
7 8 9 10 11 12 13
14 15 16 17 18 19 20
21 22 23 24 25 26 27
28 29 30 31      

Sendek Newspaper

Bole sub city behind Atlas hotel

Contact us