የ፳፻፱ዓ.ም. የበጎ ሰው ሽልማት እጩዎች

Wednesday, 23 August 2017 12:42


መንግሥታዊ የሥራ ኃላፊነትን በብቃት መወጣት ዘርፍ

1.    ዶ/ር መስፍን አርአያ (ለብዙ ዓመታት የዐማኑኤል ሆስፒታል ሜዲካል ዳይሬክተር ሆነው ያገለገሉ የአእምሮ ሕክምና ባለሞያ)

2.    አቶ ገመቹ ዲቢሶ (ዋናው ኦዲተር)

3.    አቶ ማቴዎስ አስፋው (የአዲስ አበባ ፕላን ኮሚሽን ኮሚሽነር)

ሚዲያና ጋዜጠኛነት

1.  እሸቴ አሰፋ (የሸገር ጋዜጠኛ)

2.  ንጉሤ አክሊሉ (ለብዙ ዓመታት በኢትዮጵያ ሬዲዮ ያገለገለና በአሁኑ ሰዓት የአሜሪካ ድምጽ ጋዜጠኛ)

3.  ሸገር ሬዲዮ ጣቢያ

ማኅበራዊ ጥናት

1.  ኤመሪተስ ፕሮፌሰር ባሕሩ ዘውዴ

2.  ዶ/ር የራስ ወርቅ አድማሴ

3.  ፕሮፌሰር ካሣሁን ብርሃኑ

ለኢትዮጵያ መልካም የሠሩ የውጭ ሀገር ዜጎች

1.   ቦብ ጌልዶፍ

2.   ዶ/ር ካትሪን ሐምሊን

3.   ፕሮፌሰር  ጃኮብሽናይደር

ቅርስ፣ ባሕልና ቱሪዝም

1.  ጉዞ አድዋ

2.  አቶ ገብረ ኢየሱስ

3.  የደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ቤተ መዛግብት ማዕከል

         

ሳይንስ

1.      ዶ/ር ቦጋለ ሰሎሞን (የካንሰር ስፔሻሊስት)

2.      ሎሬት ዶክተር ለገሠ ወልደ ዮሐንስ (ከዶክተር አክሊሉ ለማ ጋር በመሆን የብልሐርዚያን መድኃኒት ያገኙ)

3.      ኤመሪተስ ፕሮፌሰር ንጉሤ ተበጀ (በአአዩ፣ ተባባሪ ፕሮፌሰር)

ኪነ ጥበብ (በቴአትር ዘርፍ)

1.  ተስፋዬ ገሠሠ

2.  ጌትነት እንየው

3.  ዓለማየሁ ታደሰ

   

ንግድና የሥራ ፈጠራ

1.  ኢንጅነር ጸደቀ ይሁኔ (የፊሊን ስቶን ባለቤት)

2.  አቶ ሰሎሞን ሙሉጌታ (የእሹሩሩ ባለቤት)

3.  ሸዋ ዳቦ (ለ60 ዓመታት በዱቄትና ዳቦ ዘርፍ የሠራ ተቋም)

መምህርነት

1.      መ/ር ፈቃደ ደጀኔ (ከ1970 ዓም ጀምሮ በመምህርነት በመርሐ ቤቴና አርሲ ያስተማሩ፤ በገጠር ትምህርት ቤት ያሠሩ፣ ልጆችን እየረዱ የሚያስተምሩ)

2.      መ/ር ሰሎሞን ጸደቀ (በወሎ ቦረና፣ ጋሞጎፋ፣ ደብረ ማርቆስ፣ ወለጋ፣ ጉራጌ ዞን ከ1973 ዓም ጀምሮ የሠሩ፤ በገጠር ትምህርት ቤቶችን ያሠሩ፣ ለገጠሩ ሕዝብ የልማት ተቋማትን ያስገነቡ፣ ትምህርታቸው የሚያቋርጡ ተማሪዎች የሚረዱበትን መንገድ የፈጠሩ)

3.      አቶ ማሞ ከበደ ሸንቁጥ (የታወቁ የትምህርት ባለሞያ፣ በተለይም ደግሞ በጎልማሶች ትምህርት ላይ ለውጥ ያመጡ)

በጎ አድራጎት

1.  መቅደስ ዘለለው (የተቀናጀ የቤተሰብ አገልግሎት ድርጅት(IFSO) መሥራችና መሪ)

2.  ዳዊት ኃይሉ (የውዳሴ ዲያግኖስቲክ ማዕከል ባለቤት፤ ለብዙ ችግረኛ ሕሙማን በነጻና በሚችሉት ክፍያ አገልግሎት የሚሰጥ)

3.  ሰሎሞን ይልማ (በደብረ ዘይት ከተማ ችግረኞችን በመርዳት የሚታወቅ ወጣት)¾

ይምረጡ
(0 ሰዎች መርጠዋል)
199 ጊዜ ተነበዋል

ድርጅትዎ ያስተዋውቁ!

  • Advvrrt4.jpg

እዚህ ያስተዋውቁ!

  • Aaddvrrt5.jpg
  • adverts4.jpg
  • Advertt1.jpg
  • Advertt2.jpg
  • Advrrtt.jpg
  • Advverttt.jpg
  • Advvrt1.jpg
  • Advvrt2.jpg

 

Advvrrt4

 

 

 

 

Who's Online

We have 1010 guests and no members online

Sendek Newspaper

Bole sub city behind Atlas hotel

Contact us