የኔ ኅሳብ

ሐኪሞቻችንና ሥነምግባራቸው

15-02-2017

  በፍቅር   ሰሞኑን የአንዲት ጓደኛዬን አባት ለመጠየቅ በራስ ደስታ ዳምጠው ሆስፒታል ተገኝቼ ነበር። በሆስፒታሉ ሕንጻ ታሪካዊነትና የአርቴክቸር ውበት እየተደመመኩ ወደ ሆስፒታሉ ግቢና የውስጥ ክፍል ሳመራ ደግሞ ንጽሕናው፣ በአበቦችና በአረንጓዴ ሳር በተዋበው መናፈሻው...

ተጨማሪ ያንብቡ...

ኢህአዴግ ዕድሉን ባያባክነው

15-02-2017

  በያሬድ አውግቸው ዲሞክራሲያዊ መብቶች የተከበሩባቸው ሀገሮች የሚኖሩ ህዝቦች ፍላጎቶቻቸውን በመደበኛነት በሚከናወኑ ሃገራዊና አካባቢያዊ ምርጫዎች በማስጠበቅ ይታወቃሉ። ጥሩ ለሰራው ድምጻቸውን በመስጠት ላልሰራው ደግሞ በመከልከል። በነዚህ ሀገሮች መንግስታት በኩል የሚተገበሩ ፕሮግራሞችና ፕሮጀክቶችም የዜጋቸውን...

ተጨማሪ ያንብቡ...

የ2ሺህ 200 ማስታወሻ

08-02-2017

በይርጋ አበበ ኢትዮጵያ ረጅም ዘመን የተሻገረ ታሪክ ብቻ ሳይሆን ረጅም ኪሎ ሜትር የሚሸፍን የመሬት ስፋት ያላት ግዙፍ እና ባለክብር አገር ነች። ይህች የአፍሪካ ኩራት የሆነች አገር ፈጣሪ ካጎናጸፋት የመሬት ስፋት በተጨማሪ...

ተጨማሪ ያንብቡ...

ሚድሮክ ወርቅ ማዕድን የሳካሮ ወርቅ ማዕድን የልማት ሥራን ይመለከታል

08-02-2017

ጥር 21 ቀን 2009 ዓ.ም በወጣው የአማርኛ ሪፖርተር ጋዜጣ ቅጽ 22 ቁጥር 1748 ላይ የቀረበውን ዘገባ በመረጃ ያልተደገፈ፣ ሁሉም ባለድርሻ አካላት ያላካተተ እና ያላገናዘበ ሆኖ አግኝተነዋል። በመሆኑም ይህን ማብራሪያ እንደሚከተለው...

ተጨማሪ ያንብቡ...

አል-አሙዲ ወልድያ ላይ ታሪክ ሰሩ

01-02-2017

አል-አሙዲ ወልድያ ላይ ታሪክ ሰሩ

በማዕረጉ በዛብህ እያንዳንዱ አካባቢ፣ ገጠር፣ ከተማም ሆነ ጠቅላላው አገር በደስታም ሆነ በሐዘን የሚያስታውሳቸው ታሪካዊ ዕለታት አሉት። የ232 ዓመት ዕድሜ ባለፀጋ ለሆነችው ወልድያ ጥር 6 ቀን 2009 ዓ.ም አዲስ የታሪክ ሐውልት የተገነባበት...

ተጨማሪ ያንብቡ...

Sendek Newspaper

Bole sub city behind Atlas hotel

Contact us