የፖሊስን ኃይል አጠቃቀም የሚመለከት ሕግ ሊወጣ ነው

Wednesday, 04 October 2017 12:32

የፖሊስ የኃይል አጠቃቀም የሚወስን ሕግ ሊወጣ መሆኑን የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብት ኮሚሽን ኮሚሽነር ዶክተር አዲሱ ገብረእግዚአብሔር ለሰንደቅ ጋዜጣ ገለፁ። እንደ ዶክተር አዲሱ ገለፃ ህጉ ሲወጣ ፖሊስ ኃይል ሲጠቀም መቼ ነው መጠቀም ያለበት፣ መጠቀም የሚችለውስ በምን አይነት ሁኔታ ነው እንዴት ነውስ መጠቀም የሚችለው የሚሉትን ዝርዝር ጥያቄዎች ይመልሳል። ይህም ህግ፤ ህገ መንግስቱን እንደዚሁም የኢትዮጵያን ሁለተኛውን ብሄራዊ የሰብአዊ የድርጊት መርሃ ግብርን መሰረት ያደረገ ነው ተብሏል። “ሕጉ የሚወጣው በአዋጅ ወይንም በመመሪያ የሚለው ጉዳይ ገና ያልተወሰነ መሆኑን ያመለከቱት ዋና ኮሚሽነሩ ሕጉን፤ የማርቀቁን ሥራ ጠቅላይ አቃቤ ህግ ወስዶ እየሰራበት መሆኑን አመልክተዋል። “ረቂቁ ለውይይት ቀርቦ መቼ ይፀድቃል?” ለሚለው ጥያቄ ግን ምላሽ ከመስጠት ተቆጥበዋል።¾

ይምረጡ
(10 ሰዎች መርጠዋል)
1265 ጊዜ ተነበዋል

ድርጅትዎ ያስተዋውቁ!

  • Advvrrt4.jpg

እዚህ ያስተዋውቁ!

  • Aaddvrrt5.jpg
  • adverts4.jpg
  • Advertt1.jpg
  • Advertt2.jpg
  • Advrrtt.jpg
  • Advverttt.jpg
  • Advvrt1.jpg
  • Advvrt2.jpg

 

Advvrrt4

 

 

 

 

Who's Online

We have 1027 guests and no members online

Sendek Newspaper

Bole sub city behind Atlas hotel

Contact us