አልሸባብ የኢትዮጵያ ሰላይ ባላቸው ላይ የሞት ቅጣትን ተፈፃሚ አደረገ

Wednesday, 08 November 2017 18:09

 

አልሸባብ ለኢትዮጵያ ሲሰልሉ ደርሸባቸዋለሁ ባላቸው ላይ የሞት ቅጣት ተፈፃሚ ማድረጉን የአፍሪካን ኒውስ ዘገባ አመልክተዋል።

ዘገባው እንደሚለው በህዝብ ፊት በጥይት ተደብድበው የተገደሉት  ሰዎች አራት ናቸው። ከተገደሉት አራት ሶማሊያዊያን መካከልም ሁለቱ ለኢትዮጵያ ሲሰልሉ ተገኝተዋል በሚል ሲሆን፤  ቀሪዎቹ ሁለቱ ደግሞ ለሶማሊያ መንግስት ሲሰልሉ ተደርሶባቸዋል በሚል ነው።

ይምረጡ
(1 ሰው መርጠዋል)
260 ጊዜ ተነበዋል

ድርጅትዎ ያስተዋውቁ!

  • Advvrrt4.jpg

እዚህ ያስተዋውቁ!

  • Aaddvrrt5.jpg
  • adverts4.jpg
  • Advertt1.jpg
  • Advertt2.jpg
  • Advrrtt.jpg
  • Advverttt.jpg
  • Advvrt1.jpg
  • Advvrt2.jpg

 

Advvrrt4

 

 

 

 

Who's Online

We have 927 guests and no members online

Sendek Newspaper

Bole sub city behind Atlas hotel

Contact us