ኢዴፓ ከጋራ ምክር ቤት አባልነት ራሱን አገለለ

Wednesday, 13 December 2017 12:24

በይርጋ አበበ

 

በውስጣዊ ውዝግብ የተሞላው የኢትዮጵያዊያን ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (ኢዴፓ) ለስምንት ዓመታት ከቆየበት የአገር አቀፍ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ም/ቤት አባልነቱ ማግለሉን አዲሱ ፕሬዝዳንት አቶ አዳነ ታደሰ አስተውቋል።


ፓርቲው ይህን ያለው ትናንት ለዝግጅት ክፍላችን በላከው መግለጫ ሲሆን ለዚህ ውሳኔ ያበቃው ደግሞ ፓርቲውን ወክለው በውይይቱ ላይ የሚሳተፉት የፓርቲው አባላት እንዲቀየሩ ያቀረበው ጥያቄ በጋራ ምክር ቤቱ ተቀባይነት በማጠቱ እንደሆነ አስታውቋል።


ፓርቲው በመግለጫው አክሎም “በዚህ ምክንያት በደብዳቤ ካሳወቅንበት ቀን ጀምሮ በጋራ ምክር ቤቱ የሚደረገውን ተሳትፎ ፓርቲው የማያውቀው ሲሆን ከዚህም በኋላ ፓርቲው አዲስ የመረጣቸው አመራሮቹ በም/ቤቱ ተሳትፎ እንዲያደርጉ ካላደረጋችው ኢዴፓ ከዛሬ ታህሳስ 2 ቀን 2010 ዓ.ም ጀምሮ የፓለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት አባልነት ማቋረጡን እንገልፃለን ሲል አስታውቋል።

ይምረጡ
(0 ሰዎች መርጠዋል)
229 ጊዜ ተነበዋል

ድርጅትዎ ያስተዋውቁ!

  • Advvrrt4.jpg

እዚህ ያስተዋውቁ!

  • Aaddvrrt5.jpg
  • adverts4.jpg
  • Advertt1.jpg
  • Advertt2.jpg
  • Advrrtt.jpg
  • Advverttt.jpg
  • Advvrt1.jpg
  • Advvrt2.jpg

 

Advvrrt4

 

 

 

 

Who's Online

We have 928 guests and no members online

Sendek Newspaper

Bole sub city behind Atlas hotel

Contact us