አቶ ዳዊት ገ/እግዚአብሔር የሰላም አምባሳደር ሆነው ተመረጡ

Wednesday, 20 December 2017 12:47

 

በኢትዮጵያ እና በኤርትራ ሕዝቦች መካከል የሰላም የውይይት መድረኮች በማዘጋጀትና ሃሳብ በማመንጨት እየተንቀሳቀሰ የሚገኘው ሴሌብሪቲ ኤቨንትስ ድርጅት፣ አቶ ዳዊት /እግዚአብሔር የሁለቱ ሕዝቦች የሰላም አምባሳደር አድርጎ መምረጡን ለሰንደቅ ጋዜጣ አሳውቋል፡፡

አቶ ዳዊት  እግዚአብሔር በበኩላቸው የሁለቱን ወንድማማች ሕዝቦች ወደ ሰላም መድረክ እስከሚመጡ ድረስ የሚችሉትን ማንኛውም አይነት እገዛና ተሳትፎ እንደሚያደርጉ ገልጸዋል፡፡

ይምረጡ
(2 ሰዎች መርጠዋል)
255 ጊዜ ተነበዋል

ድርጅትዎ ያስተዋውቁ!

  • Advvrrt4.jpg

እዚህ ያስተዋውቁ!

  • Aaddvrrt5.jpg
  • adverts4.jpg
  • Advertt1.jpg
  • Advertt2.jpg
  • Advrrtt.jpg
  • Advverttt.jpg
  • Advvrt1.jpg
  • Advvrt2.jpg

 

Advvrrt4

 

 

 

 

Who's Online

We have 149 guests and no members online

Sendek Newspaper

Bole sub city behind Atlas hotel

Contact us