የኢትዮ ጅቡቲ የባቡር ትራንስፖርት አገልግሎት ዛሬ ይጀምራል

Wednesday, 03 January 2018 16:00

-  በቀጣይ 15 ቀናት ለሚጓዙ 50 በመቶ የአገልግሎት ዋጋ ቅናሽ ተደርጓል፣

 

ከሰበታ - ሚኤሶ- ደዋንሌ -ጅቡቲ ድረስ የተገነባው የኢትዮ-ጅቡቲ ስታንዳርድ ጌጅ የባቡር መስመር የሙከራ ጉዞ ተጠናቆ ከታህሳስ 25 ቀን 2010 ዓ.ም. ጀምሮ የመንገደኞች የባቡር ትራንስፖርት አገልግሎት መስጠት እንደሚጀምር የኢትዮጵያ የምድር ባቡር ኮርፖሬሽን አስታወቀ።

የባቡር ኘሮጀክቱ ከተመረቀበት መስከረም 25 ቀን 2009 ዓ.ም. ጀምሮ በጅቡቲና በኢትዮጵያ መንግስት ልዩ ልዩ የቅድመ ዝግጅት እና የሙከራ ስራዎች ሲሰራ እንደቆየ ኮርፖሬሽኑ ገልጾ በአሁኑ ሰዓት በአምስት ዋና ዋና ጉዳዮች የሙከራ ስራውን ሲያከናውን በነበረ “China Association of Railway Engineering Construction” የተባለ ኩባንያ ህዳር 14 ቀን 2010 ዓ.ም. የብቃት ምስክር ወረቀት ያገኘ ሲሆን ከዚሁ ጎን ለጎን የመንገደኞችና የጭነት ዋጋ ተመን እንደፀደቀ ኮርፖሬሽኑ አስታውቋል።

በመጀመሪያው ምዕራፍ የሚጀምረው የመንገደኞች ትራንስፖርት አገልግሎትም በፉሪ/ለቡ፣ በአዳማ፣ ድሬዳዋ፣ አልሳቤና ነጋድ ባቡር ጣቢያዎች ሲሆን በቀጣይ ጊዜያት ከሰበታ እስከ ነጋድ ባሉ 19 ባቡር ጣቢያዎች አገልግሎት ሙሉ በሙሉ መስጠት እንደሚጀምር እና የጭነት ትራንስፖርት አገልግሎት ከሞጆ ደረቅ ወደብ እስከ ጅቡቲ የማጓጓዝ ስራ ቀድሞ የተጀመረ መሆኑን ኮርፖሬሽኑ ገልጿል።

የኩባንያው ስራ አመራር ቦርድ በወሰነው መሰረት በታህሳስ 25 ቀን 2010 ዓ.ም.እስከጥር 1ዐ ቀን 2010 ዓ.ም. ባለው ጊዜ መንገደኞች በአምስቱ ጣቢያዎች ለሚያደርጉት የባቡር ጉዞ ክፍያ ከተተመነው የጉዞ ክፍያ 50 በመቶ ቅናሽ እንደተደረገ ገልጿል።

ማሳሰቢያ

የመንገደኞችና የጭነት ዋጋ ተመን ሕግ 1 ገጽ አባሪ ተደርጓል

1. Passenger Tariff

1.1.Local Passenger Fare in ETB

Destination

Distance (Km)

LABU

Hard Seat

Hard Berth

Soft Berth

Upper

Middle

Lower

Upper

Middle

LABU

0.00

 

ADAMA

99

68

91

125

137

171

182

DIREDAWA

446

308

410

564

616

769

821

ALISABIEH

665

459

612

841

918

1147

1224

NEGAD

729

503

671

922

1006

1258

1341

 

1.  2.Local Passenger Fare in USD

Destination

Distance (Km)

LABU

Hard Seat

Hard Berth

Soft Berth

Upper

Middle

Lower

Upper

Middle

LABU

0.00

 

ADAMA

99

3.03

4.04

5.55

6.06

7.57

8.08

DIREDAWA

446

13.65

18.20

25.02

27.30

34.12

36.39

ALISABIEH

665

20.35

27.13

37.31

40.70

50.87

54.26

NEGAD

729

22.31

29.74

40.90

44.61

55.77

59.49

1.3.Local Passenger Fare in DJF

Destination

Distance (Km)

LABU

Hard Seat

Hard Berth

Soft Berth

Upper

Middle

Lower

Upper

Middle

LABU

0.00

 

ADAMA

99

540

720

990

1,080

1,340

1,430

DIREDAWA

446

2,420

3,230

4,440

4,840

6060

6,460

ALISABIEH

665

3,610

4,820

6,620

7,220

9,030

9,630

NEGAD

729

3,960

5,280

7,260

7,920

9,900

10,560

2.Freight Tariff

0.051 USD/tone/K.m

i.e = 0.051 USD X 23 Eth. Birr = 1ብር ከ173  ሣንቲም

1ብር ከ173  ሣንቲም /tone/ k.m አማካኝ ዋጋ¾

ይምረጡ
(0 ሰዎች መርጠዋል)
200 ጊዜ ተነበዋል

ድርጅትዎ ያስተዋውቁ!

  • Advvrrt4.jpg

እዚህ ያስተዋውቁ!

  • Aaddvrrt5.jpg
  • adverts4.jpg
  • Advertt1.jpg
  • Advertt2.jpg
  • Advrrtt.jpg
  • Advverttt.jpg
  • Advvrt1.jpg
  • Advvrt2.jpg

 

Advvrrt4

 

 

 

 

Who's Online

We have 135 guests and no members online

Sendek Newspaper

Bole sub city behind Atlas hotel

Contact us