የህንዱ ቢ ኤልኬ ሱፐር ስፔሻል ሆስፒታል ለኢትዮጵያ የህክምና ባለሙያዎች ስልጠና ሰጠ

Wednesday, 24 January 2018 14:11

በይርጋ አበበ

 

በህንድ አገር ከሚገኙ ታላላቅ ሆስፒታሎች አንዱ የሆነው BLK ሱፐር ስፔሻሊቲ ሆስፒታል ለኢትዮጵያዊያን የህክምና ባለሙያዎች ዘርፈ ብዙ ስልጠና መስጠቱን ገለፀ።


ከ2016 ታህሳስ ወር ጀምሮ በኢትዮጵያ በጤናው ዘርፍ ባሉ ክፍተቶች ላይ ለመስራት እየተንቀሳቀሰ መሆኑን የገለፀው ሆስፒታሉ፤ በሚሰጠው ስልጠናም ኢትዮጵያዊያኑን ባለሙያዎችና ታካሚዎች ተጠቃሚ ማድረጉን አስታውቋል።


ቢ.ኤልኬ የቀዶ ጥገና ቡድኖቹን ከተለያዩ ስፔሻሊዎች በየወቅቱ ወደ ኢትዮጵያ በሆፒታሎች ከሀገር ውስጥ ዶክተሮች ጋር በአጋርነት ቀዶ ጥገናዎችን ለማከናወን የመላክ ፍላጎት አለው። ይህም ሁኔታ ወደ ህንድ ሀገር መጓዝ ለማያስፈልጋቸው በርካታ ታካሚዎች ከፍተኛ ጠቀሜታን ያስገኛል። ይህም ሁኔታ የሀገር ውስጥ ዶክተሮችን የቀዶ ጥገና ክህሎቶች በተጨማሪ ከፍ ያደርጋል” ብለዋል።


የሆስፒታሉ ኃላፊዎች አያይዘውም “የቴክኒክ ድጋፍ በማቅረብ ከተመሳሳይ ግለሰብ ከሰውነት ክፍሎች ዋና ህዋሳቶችን የንቅለ ተከላ ፋሲሊቲ በማዘጋጀት ድጋፉን የሚያደርግ ሲሆን እንዲሁም በእኛ በኩል ሁለታችንም ቢኤልኬ እና ኢትዮጵያ በርካታ የደም ችግር ያለባቸውን ታካሚዎች በተለይም ሉኬሚያ፣ ሊንፎማ እና ማዮሎማ የሚገኝባቸውን የምንረዳ ይሆናል። በየወቅቱ ሲኤምኢ (CME) የምናከናውን ሲሆን እንዲሁም ጀማሪ ዶክተሮችን ለማሰልጠን በሀገር ውስጥ እውቀትን የማሳደግ ስራ እንሰራለን” ሲሉ የሆስፒታሉን የወደፊት እቅድ ይፋ አድርገዋል።

ይምረጡ
(0 ሰዎች መርጠዋል)
255 ጊዜ ተነበዋል

ድርጅትዎ ያስተዋውቁ!

  • Advvrrt4.jpg

እዚህ ያስተዋውቁ!

  • Aaddvrrt5.jpg
  • adverts4.jpg
  • Advertt1.jpg
  • Advertt2.jpg
  • Advrrtt.jpg
  • Advverttt.jpg
  • Advvrt1.jpg
  • Advvrt2.jpg

 

Advvrrt4

 

 

 

 

Who's Online

We have 1028 guests and no members online

Sendek Newspaper

Bole sub city behind Atlas hotel

Contact us