ለታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ገቢ ማሰባሰቢያ የሩጫ ፕሮግራም ተዘጋጀ

Wednesday, 28 March 2018 12:27


የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ህዝባዊ ተሳትፎ አስተባባሪ ምክር ቤት ፅህፈት ቤት፣ ከኢትዮጵያ አትሌቲከስ ፌዴሬሽን በመተባበር ሚያዝያ 21 ቀን 2010 ዓ ም ከአንድ ሚሊየን በላይ ሰዎች ተሳታፊ የሚሆኑበት የጎዳና ላይ የሩጫ ፕሮግራም ማዘጋጀቱ ተሰማ።


የሩጫ ፕሮግራሙ “ስለ አባይ እሮጣለሁ” በሚል መሪ ቃል የሚካሄድ መሆኑም ታውቋል፡፡


የሩጫው ቲሸርቶች እየተዘጋጁ መሆኑን እና የአንድ ቲሸርት ዋጋ 100 ብር እንደሚሸጥ ሰሞኑን በተሰጠው መግለጫ ላይ ይፋ ሆኗል፡፡

ይምረጡ
(1 ሰው መርጠዋል)
881 ጊዜ ተነበዋል

ድርጅትዎ ያስተዋውቁ!

  • Advvrrt4.jpg

እዚህ ያስተዋውቁ!

  • Aaddvrrt5.jpg
  • adverts4.jpg
  • Advertt1.jpg
  • Advertt2.jpg
  • Advrrtt.jpg
  • Advverttt.jpg
  • Advvrt1.jpg
  • Advvrt2.jpg

 

Advvrrt4

 

 

 

 

Who's Online

We have 190 guests and no members online

Sendek Newspaper

Bole sub city behind Atlas hotel

Contact us