በኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ በአገር አቀፍ ደረጃ የመገናኛ ብዙሃን ሽልማት ሊካሄድ ነው

Wednesday, 09 May 2018 13:11

 

የሽልማት ሥነስርዓቱን የብሮድካስት ባለስልጣን እውቅና የሰጠው ሲሆን፣ዋይጂኤስ መልቲሚዲያ እንደሚያካሂደው መረዳት ተችሏል። ሥነ-ስርዓቱ ነሐሴ 26 በብሔራዊ ቴአትር ይከናወናል።

 

በዕለቱም በስራቸው የተመረጡ ጋዜጠኞች ሽልማት ይበረከትላቸዋል።ተሸላሚዎቹ በሕትመት፣ በብሮድካስትና በድረገጽ መገናኛ ብዙሃን ላይ የሚሰሩና፣ከመስከረም 2010 እስከ ሐምሌ 15 ቀን 2010 ዓ.ም ሥራቸውን ለሕዝብ ያደረሱ ጋዜጠኞች ናቸው። በሥነ-ስርዓቱ ላይ የአመቱ ተስፈኛ ጋዜጠኛንና የዕድሜ ዘመን ተሸላሚን ጨምሮ በተለያዩ ዘርፎች የሚሸለሙ ጋዜጠኞች ይኖራሉ ተብሏል።

 

ተሸላሚዎቹ የሚመረጡት በዘርፉ የካበተ ልምድና ብቃት ባላቸው የመገናኛ-ብዙሃን ባለሙያዎች ዳኝነት ነው።

 

በኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ የሚካሄደውን ይህንን ሽልማት ያዘጋጀው ዋይጂኤስ መልቲሚዲያ ከአሁን በፊት የተለያዩ የኪነጥበብ መድረኮችን በማዘጋጀት የሚታወቅ ሲሆን፣ ማራኪ የተሰኘ የሬዲዮ ፕሮግራም በብስራት ሬዲዮ ላይ የሚያስተላልፍ ድርጅት ነው።¾

ይምረጡ
(0 ሰዎች መርጠዋል)
776 ጊዜ ተነበዋል

ድርጅትዎ ያስተዋውቁ!

  • Advvrrt4.jpg

እዚህ ያስተዋውቁ!

  • Aaddvrrt5.jpg
  • adverts4.jpg
  • Advertt1.jpg
  • Advertt2.jpg
  • Advrrtt.jpg
  • Advverttt.jpg
  • Advvrt1.jpg
  • Advvrt2.jpg

 

Advvrrt4

 

 

 

 

Who's Online

We have 771 guests and no members online

Sendek Newspaper

Bole sub city behind Atlas hotel

Contact us