እነሆ መሪዎቻችን

Wednesday, 16 May 2018 13:07

 

ዶክተር አብይ አህመድ በጠቅላ ሚኒስትርነት ከተሾሙ ከመጋቢት 24 ቀን 2010 ዓ.ም ወዲህ በአዲስ መልክ ያዋቀሩት የሚኒስትሮች ም/ቤት (ካቢኔ) አባላት፣ የሚኒስትር

ዴኤታዎች ሌሎች ተሿሚዎች ዝርዝር እነሆ።


1. ክቡር አቶ ደመቀ መኮንን - ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር
2. ክቡር ዶክተር-ወርቅነህ ገበየሁ- የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር
3. ክቡር አቶ ሞቱማ መቃሳ - የመከላከያ ሚኒስትር
4. ክቡር አቶ ታገሰ ጫፎ - የፐብሊክ ሰርቪስና እና የሰው ሀብት ልማት ሚኒስትር
5. ክቡር ዶክተር አብርሃም ተከስተ -የገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ሚኒስትር
6. ክቡር አቶ ከበደ ጫኔ - የፌዴራል ጉዳዮች እና የአርብቶ አደር አካባቢዎች ልማት ሚኒስትር
7. ክቡር አቶ መላኩ አለበል - የንግድ ሚኒስትር
8. ክብርት ወ/ሮ ኡባ መሀመድ - የኮሙኒኬሽንና ኢንፎርሜሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር
9. ክቡር ዶክተር አምባቸው መኮንን - የኢንዱስትሪ ሚኒስትር
10. ክብርት ዶክተር ሂሩት ወልደማሪያም - የሠራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር
11. ክቡር አቶ ሽፈራሁ ሸጉጤ - የግብርናና እንስሳት ሀብት ሚኒስትር
12. ክቡር ዶ/ር ኢ/ር ጌታሁን መኩሪያ - የሳይንስና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር
13. ክቡር አቶ ሲራጅ ፈጌሳ - ትራንስፖርት ሚኒስትር
14. ክቡር አቶ ጃንጥራር አባይ - የከተማ ልማትና ቤቶች ሚኒስትር
15. ክብርት ኢ/ር አይሻ መሐመድ - የግንባታ ሚኒስትር
16. ክቡር ዶ/ር ኢ/ር ስለሽ በቀለ - የውሃ፣ መስኖና እና የኤሌክትሪክ ሚኒስትር
17. ክቡር አቶ መለሰ አለሙ- የማዕድን፣ የነዳጅ እና የተፈጥሮ ጋዝ ሚኒስትር
18. ክቡር ዶ/ር ገመዶ ዳሌ - የአካባቢ ጥበቃ፣ ደን እና የአየር ንብረት ለውጥ ሚኒስትር
19. ክቡር ዶ/ር ጥላዬ ጌቴ - የትምህርት ሚኒስትር
20. ክቡር ዶ/ር ይናገር ደሴ - የብሔራዊ ፕላን ኮሚሽን ኮሚሽነር
21. ክቡር ዶ/ር አሚር አማን - የጤና ጥበቃ ሚኒስትር
22. ክቡር አምባሳደር ተሾመ ቶጋ -የመንግስት የልማት ድርጅቶች ሚኒስትር
23. ክቡር አቶ ብርሃኑ ፀጋዬ - ጠቅላይ አቃቤ ህግ
24. ክብርት ወ/ሮ ፎዚያ አሚን - የባህል እና ቱሪዝም ሚኒስትር
25. ክብርት ወ/ሮ ያለም ፀጋዬ - የሴቶችና የህፃናት ጉዳይ ሚኒስትር
26. ክቡር አቶ እርስቱ ይርዳው - የወጣትና ስፖርት ሚኒስትር
27. ክቡር አቶ ኡመር ሁሴን -የኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣን
28. ክቡር አቶ አስመላሽ ወልደስላሴ - በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግስት ተጠሪ ሚኒስትር
29. ክቡር አቶ አህመድ ሸዴ - የመንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ጽህፈት ቤት ኃላፊ ሚኒስትር.
30. ወ/ሮ ፈትለወርቅ ገብረእግዚአብሄር -በሚኒስትር ማዕረግ የዴም. ስርዓት ግንባታ ማስተ. ማዕከል ዋና አስተባባሪ
31. ወ/ሮ ደሚቱ ሀምቢሳ -የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት ኃላፊና የካቢኔ ጉዳዮች ሚንስትር
32. አቶ አባዱላ ገመዳ -የጠቅላይ ሚንስትሩ የብሄራዊ ደህንነት ጉዳዮች አማካሪ ሚንስትር
33. አቶ አህመድ አብተው -በሚንስትር ማእረግ የፖሊሲ ጥናትና ምርምር ማዕከል ዋና ዳይሬክተር
34. አቶ ሞገስ ባልቻ - በጠቅላይ ሚንስትር ጽህፈት ቤት በሚንስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል የጥናትና ፐብሊኬሽን ዘርፍ አስተባባሪ
35. አቶ ዓለምነው መኮንን- በሚኒስትር ማዕረግ የመለስ ዜናዊ አመራር አካዳሚ ፕሬዚዳንት
36. ዶ/ር በቀለ ቡላዶ - የብረታብረትና ኢ ንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን ዋና ዳይሬክተር
37. አቶ ተመስገን ጥሩነህ - የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲ ዋና ዳይሬክተር
38. አቶ ያሬድ ዘሪሁን -የፌዴራል ፖሊስ ኪሚሽን ኮሚሽነር ጀኔራል ሆነው ተሹመዋል።

 

 

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ ለተለያዩ የፌደራል መንግስት የሰጡት ተጨማሪ ሹመቶች
1. አምባሳደር ደግፌ ቡላ- በሚኒስትር ማዕረግ የፌዴራል የፍትህና የህግ ምርምር እና ስልጠና ኢንስቲትዮት ዋና ዳይሬክተር
2. አቶ ፍቃዱ ተሰማ- በሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ስርዓት ግንባታ ማስተባባሪያ ማዕከል አስተባባሪ
3. አቶ ሳዳት ናሻ- በሚኒስትር ዴኤታ ማዕረግ የዴሞክራሲ ስርዓት ግንባታ ማዕከል
4. አቶ ዛዲግ አብርሃ- በሚኒስትር ዴኤታ ማዕረግ የዴሞክራሲ ስርዓት ግንባታ ማዕከል
5. ዶክተር ተመስገን ቡርቃ- በሚኒስትር ዴኤታ ማዕረግ የዴሞክራሲ ስርዓት ግንባታ ማዕከል
6. ወ/ሮ ለሃርሳ አብዱላሂ - የጤና ጥበቃ ሚኒስትር ዴኤታ
7. አቶ ብርሃኑ ፈይሳ - የጤና ጥበቃ ሚኒስትር ዴኤታ
8. ፕሮፌሰር ፍቃዱ በየነ - የግብርናና እንሰሳት ሀብት ሚኒስትር ዴኤታ
9. ዶ/ር ኢያሱ አብርሃ - የግብርናና እንሰሳት ሀብት ሚኒስትር ዴኤታ
10. አቶ ሲሳይ ቶላ - የመገናኛና ኢንፎርሜሽን ሚኒስትር ዴኤታ
11. ዶ/ር መብራቱ ገብረማሪያም - የመገናኛና ኢንፎርሜሽን ሚኒስትር ዴኤታ
12. አቶ እሸቴ አስፋው - የትራንስፖርት ሚኒስትር ዴኤታ
13. ወ/ሮ ህይወት ሞሲሳ - የትራንስፖርት ሚኒስትር ዴኤታ
14. ዶ/ር ነጋሽ ዋቅሻው - የውሃ፣ መስኖና ኤሌክትሪክ ሚኒስትር ዴኤታ
15. ዶ/ር አብርሃ አዱኛ - የውሃ፣ መስኖና ኤሌክትሪክ ሚኒስትር ዴኤታ
16. አቶ ዮሃንስ ድንቃየሁ - የኢንዱስትሪ ሚኒስትር ዴኤታ
17. አቶ አያና ዘውዴ - የኢንዱስትሪ ሚኒስትር ዴኤታ
18. አቶ ቴድሮስ ገብረእግዚአብሄር - በሚኒስትር ዴኤታ ማዕረግ የገቢዎችና ጉምሩክ ባለስልጣን ምክትል ዋና ዳይሬክተር
19. አቶ ከፍያለው ተፈራ - የፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ሚኒስትር ዴኤታ
20. አቶ ካሳሁን ጎፌ - የመንግስት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽህፈት ቤት ሀላፊ ሚኒስትር ዴኤታ
21. አቶ ተመስገን ጥላሁን - የመንግስት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽህፈት ቤት ሀላፊ ሚኒስትር ዴኤታ
22. ዶክተር መብራህቱ መለስ - የንግድ ሚኒስትር ዴኤታ
23. አቶ ሀብታሙ ሲሳይ - የንግድ ሚኒስትር ዴኤታ
24. አምባሳደር ሌላዓለም ገብረዮሐንስ - የሀገር መከላከያ ሚኒስትር ዴኤታ
25. አቶ ጌታቸው ኃይለማሪያም- የሀገር መከላከያ ሚኒስትር ዴኤታ
26. አቶ አድማሱ አንጎ- የፌዴራል ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ ሚኒስትር ዴኤታ
27. አቶ ገለታ ስዮም- የፌዴራል ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ ሚኒስትር ዴኤታ
28. አቶ አህመድ ቱሳ- የገንዘብና ኢኮኖሚ ሚኒስትር ዴኤታ
29. አምባሳደር ምስጋኑ አረጋ- የሰራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ
30. አቶ አሰፋ ኩምሳ - የማእድን፣ ነዳጅና ተፈጥሮ ጋር ሚኒስትር ዴኤታ
31. ወ/ሮ ብዙነሽ መሰረት- የባህልና ቱሪዝም ሚኒስትር ዴኤታ
32. ወ/ሮ ቡዜና አልከድር- የባህልና ቱሪዝም ሚኒስትር ዴኤታ
33. ፕሮፌሰር አፈወርቅ ካሱ- የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ
34. አምባሳደር ብርቱካን አያኖ -የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ
35. ወ/ሮ አስቴር ዳዊት - የሴቶችና ሕጻናት ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ
36. ወ/ሮ ፍሬህይወት አያሌው - የወጣቶችና ስፖርት ሚኒስትር ዴኤታ
37. ወ/ሮ ፈርሂያ መሐመድ - የወጣቶችና ስፖርት ሚኒስትር ዴኤታ
38. ወ/ሮ ምስራቅ ማሞ - የመንግስት የልማት ድርጅቶች ሚኒስትር ዴኤታ
39. ወ/ሮ ስመኝ ውቤ - የመንግስት የልማት ድርጅቶች ሚኒስትር ዴኤታ
40. አቶ ጌታቸው ባልቻ - የመንግስት የልማት ድርጅቶች ሚኒስትር ዴኤታ
41. ኮሎኔል ታዜር ገ/እግዚዓብሔር - የከተማ ልማትና ቤቶች ሚኒስትር ዴኤታ
42. ወ/ሮ ኢፍራን ዓሊ - የሳይንስና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ዴኤታ
43. አቶ ወርቁ ጓንጉል - በጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት የጽ/ቤት አገልግሎትና መልካም አስተዳደር ክትትል ሚኒስትር ዴኤታ

 

የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን


በኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን በምክትል ኮሚሽነርነት ሲሰሩ የነበሩት ዶክተር በላቸው መኩሪያ በቅርቡ የኮሚሽኑ ኮሚሽነር ሆነው እንደተሾሙ የጠቅላይ ሚኒስቴር ጽህፈት ቤት አስታውቋል።
ኮሚሽኑን ላለፉት ዓመታት በኮሚሽነርነት ሲመሩ የነበሩት አቶ ፍጹም አረጋ የጠቅላይ ሚኒስቴር ልዩ ፅህፈት ቤት ኃላፊ ሆነው ተሾመዋል።


ዶክተር በላቸው ላለፉት ሁለት አመታት የኢንቨስትመንት ኮሚሽን ምክትል ኮሚሽነር ሆነው ሲያገለግሉ ቆይተዋል።

 

ብሮድካስት ባለሥልጣን


የኢትዮጵያ ብሮድካስት ባለሥልጣን ዋና ዳይሬክተር የነበሩት አቶ ዘርዓይ አስገዶም ከኃላፊነታቸው ተነስተው የኢትዮጵያ ቴሌቪዥን ምክትል ሥራ አስኪያጅ በነበሩት አቶ ሰለሞን ተተክተዋል።

በጡረታ የተሰናበቱ አምስት የመንግሥት ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች


በመንግሥት ኃላፊነት ቦታዎች ያገለገሉ ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎችም በጡረታ እንዲያርፉ እየተደረገ ነው። በዚህም መሠረት፡-


1. አቶ ስብሐት ነጋ/አቦይ ስብሐት/፣ የውጭ ግንኙነት ስትራቴጂክ ጥናት ኢንስትቲዩት ዋና ዳይሬክተር ጀነራል የነበሩ፣
2. ዶ/ር ካሱ ኢላላ ከፖለሲ ጥናትና ምርምር ማዕከል፣
3. አቶ በለጠ ታፈረ ከተቀናጀ የመሬት አጠቃቀም፣ ዕቅድና ፖሊሲ ዝግጅት ፕሮጀክት፣
4. አቶ ታደሰ ኃይሌ ከንግድና ኢንዱስትሪ የፖሊሲ ዕቅድ አፈጻጸምና ክትትል፣
5. አቶ መኮንን ማን ያዘዋል ከፖሊሲ ምርምር ማዕከል ይገኙበታል።

ይምረጡ
(0 ሰዎች መርጠዋል)
1538 ጊዜ ተነበዋል

ድርጅትዎ ያስተዋውቁ!

  • Advvrrt4.jpg

እዚህ ያስተዋውቁ!

  • Aaddvrrt5.jpg
  • adverts4.jpg
  • Advertt1.jpg
  • Advertt2.jpg
  • Advrrtt.jpg
  • Advverttt.jpg
  • Advvrt1.jpg
  • Advvrt2.jpg

 

Advvrrt4

 

 

 

 

Who's Online

We have 1052 guests and no members online

Sendek Newspaper

Bole sub city behind Atlas hotel

Contact us