የግል (የንግድ) ትምህርት ቤቶች በዓመት እስከ 12 ሺ ብር የሚደርስ ጭማሪ ማድረጋቸውን ለወላጆች በመግለጽ ላይ ናቸው

Wednesday, 23 May 2018 13:43

በአገሪቱ እየተባባሰ የመጣውን የዋጋ ንረት ተከትሎ በአዲስ አበባ ከተማ የሚገኙ የግል (የንግድ) ትምህርት ቤቶች በዓመት እስከ 12 ሺ ብር የሚደርስ ጭማሪ ማድረጋቸውን ለወላጆች በመግለጽ ላይ መሆናቸው ተሰማ። ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የአጠቃላይ ትምህርት ጥራትና አግባብነት ሬጉላቶሪ ኤጀንሲ የተገኘ መረጃ እንደሚጠቁመው በቀጣዩ አዲስ ዓመት (በ2011) በከተማዋ ካሉ የግል ት/ቤቶች መካከል 707 ያህሉ የዋጋ ጭማሪ እንደሚደርጉ ታውቋል።¾

ይምረጡ
(1 ሰው መርጠዋል)
3654 ጊዜ ተነበዋል

ድርጅትዎ ያስተዋውቁ!

  • Advvrrt4.jpg

እዚህ ያስተዋውቁ!

  • Aaddvrrt5.jpg
  • adverts4.jpg
  • Advertt1.jpg
  • Advertt2.jpg
  • Advrrtt.jpg
  • Advverttt.jpg
  • Advvrt1.jpg
  • Advvrt2.jpg

 

Advvrrt4

 

 

 

 

Who's Online

We have 127 guests and no members online

Sendek Newspaper

Bole sub city behind Atlas hotel

Contact us