የአዋሽ ባንኮች ሠራተኞች የደም ልገሳ እንደሚያደርጉ አስታወቁ

Wednesday, 06 June 2018 13:10

 

ሶስተኛው “ታላቅነት ለሰብአዊነት” ሁለተኛው ዙር የደም ልገሳ ፕሮግራም የፊታችን ቅዳሜ ሰኔ 02 ቀን 2010 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00 ጀምሮ የአዋሽ ባንክ ሠራተኞች በዋና መስሪያ ቤት የደም ልገሳ የሚያደርጉ መሆኑ ተገለፀ።

በእለቱ የሦስተኛው ዙር የታላቅነት ለሰብአዊነት አምባሳደሮች፣ ጥሪ የተደረገላቸው በጎ ፍቃደኛ ደም ለጋሾች እንዲሁም የብሔራዊ ደም ባንክ ተወካይ የሚገኙ ሲሆን፤ የመከላከያ ማርች ባንድ በዕለቱ በመገኘት ስራዎቹን እንደሚያቀርብ የፕሮግራሙ አዘጋጅና አስተባባሪ የሆነው መሳይ ፕሮሞሽን ለዝግጅት ክፍላችን አስታውቋል።

አዘጋጁ ጨምሮ እንዳስታወቀው ሰብአዊ ዓላማውን የተረዳ ማንኛውም ሰው በተጠቀሰው ቀን እና ሰዓት አዋሽ ባንክ ዋና መስሪያ ቤት በመገኘት ደም መለገስ የሚችል መሆኑን ይፋ አድርጓል።

ይምረጡ
(0 ሰዎች መርጠዋል)
1360 ጊዜ ተነበዋል

ድርጅትዎ ያስተዋውቁ!

  • Advvrrt4.jpg

እዚህ ያስተዋውቁ!

  • Aaddvrrt5.jpg
  • adverts4.jpg
  • Advertt1.jpg
  • Advertt2.jpg
  • Advrrtt.jpg
  • Advverttt.jpg
  • Advvrt1.jpg
  • Advvrt2.jpg

 

Advvrrt4

 

 

 

 

Who's Online

We have 136 guests and no members online

Sendek Newspaper

Bole sub city behind Atlas hotel

Contact us