የእውቅና ፈቃድ እና እድሳት የተሰጣቸው 133 የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ዝርዝር ይፋ ሆነ

Wednesday, 20 June 2018 12:41

የከፍተኛ ትምህርት አግባብነትና ጥራት ኤጀንሲ በዲግሪ ደረጃ የእውቅና ፈቃድ እና የእውቅና ፈቃድ እድሳት የተሰጣቸው 133 የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ይፋ አደረገ። ኤጀንሲው በይፋዊ ድረገጹ እንዳስታወቀው የትምህርት ተቋማቱ የእውቅና ፈቃድ ያገኙባቸውን ካምፓሶችን እንዲሁም በየካምፓሱ በምን ዓይነት የትምህርት መስኮች እንደተፈቀደላቸው ለማወቅ ዝርዝር መረጃውን ሰኔ 08 ቀን 2010 ዓ.ም. የወጣውን አዲስ ዘመን ጋዜጣ ወይንም በራሱ ድረገፅ መመልከት እንደሚቻል ጠቅሶ ትምህርት ፈላጊ ህብረተሰብ ሳያጣራ ከመመዝገብ እንዲቆጠብ አሳስቧል። ዕውቅና ያላቸው ተቋማት የሚከተሉት ናቸው።

 

1) አቢሲኒያ ኮሌጅ

2) አዳማ ጀነራል ሆስፒታልና ሜዲካል ኮሌጅ

3) አዲስ አበባ ሜዲካል እና ቢዝነስ ኮሌጅ

4) አዲስ ኮሌጅ

5) አዲስ ኮንቲኔንታል የጤና አጠባበቅ ኢንስቲትዩት

6) አፍሪካ ቤዛ ኮሌጅ

7) አፍሪካ የጤና ኮሌጅ

8) አድማስ ዩኒቨርሲቲ

9) አፍራን ቀሎ ኮሌጅ

10) አንድነት ኢንተርናሽናል ኮሌጅ

11) አትላስ ቢዘነስ እና ቴክኖሎጂ ኮሌጅ

12) አትላስ የጤና ሳይንስ ኮሌጅ

13) አየር ጤና የጤና ሳይንስ ኮሌጅ

14) አልካን የጤና ሳይንስ፣ ቢዝነስ ቴክኖሎጂ ኮሌጅ

15) አልፋ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ

16) ቤን መስከረም ፕራይም ኮሌጅ

17) ቤተል ሜዲካል ኮሌጅ

18) ቤታሎጎ ኮሌጅ

19) ብራና ኮሌጅ

20) በለስ ፓራዳይዝ ኮሌጅ

21) ብሉ ናይል ኮሌጅ

22) ቢ.ኤስ.ቲ.ኤል ኮሌጅ

23) ቢ.ኤስ.ቲ ኮሌጅ

24) ጭላሎ የጤናሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ኮሌጅ

25) ሲፒዩ ቢዝነስ እና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ኮሌጅ

26) ዳዲሞስ ቴክኖሎጂ እና ቢዝነስ ኮሌጅ

27) ዳንዲቦሩ ኮሌጅ

28) ዳንግላ አንድነት የጤና ሳይንስ ኮሌጅ

29) ዲማ ኮሌጅ

30) ዱርማን ኮሌጅ

31) ኢስት አፍሪካ ኮሌጅ

32) ኢኩስታ ከፍተኛ ትምህርት

33) ኢንስቲትዩት

34) ኢንኮድ ኮሌጅ

35) ኢሊያስ ኮሌጅ

36) ኢትዮጵያ አድቬንቲስት ኮሌጅ

37) ኢትዮጲስ የርቀት ትምህርት ኮሌጅ

38) ፈቃደ እግዚእ ኮሌጅ

39) ኢትዮ ሌንስ ኮሌጅ

40) ፋሆባ ኮሌጅ

41) ፋርማ ኮሌጅ

42) ፉራ ኮሌጅ

43) ጌጅ ኮሌጅ

44) ጋብስት ኮሌጅ

45) ጋምቢ የህክምና እና ቢዝነስ ኮሌጅ

46) ግሪን የምርምርና የልማት ተቋም

47) ጂኒየስ ላንድ ኮሌጅ

48) ጀንትል ኮሌጅ

49) ጎቶኒያል ኮሌጅ

50) ጎፋ ዩንቨርሳል ኮሌጅ

51) ጂቲ ኮሌጅ

52) ሂልኮ የኮምፒዩተር ሳይንስ ቴክኖሎጂ ኮሌጅ

53) ሐይሉ አለሙ ኮሌጅ

54) ሀምሊን ኮሌጅኦፍ ሚድዋይፈሪ

55) ሐይላንድ ኮሌጅ

56) ሐራምቤ ኮሌጅ

57) ሀረር አግሮ ቴክኒካል እና ቴክኖሎጂ ኮሌጅ

58) ሀረር የጤና ሳይንስ ኮሌጅ

59) ሀርበር ቢዝነስ እና ሊደር ሺኘ ኮሌጅ

60) ሃያት ሜዲካል ኮሌጅ

61) ሆርን ኢንተርናሽናል ኮሌጅ

62) ሆፕ ቢዝነስ እና ቴክኖሎጂ ኮሌጅ

63) አይ.ቤክስ ሆቴል እና ቱሪዝም ኮሌጅ

64) ኢንፎኔት ኮሌጅ

65) ኢንተርናሽናል ሊደርሺፕ ኢንስቲትዩት

66) ኢንፎሊንክ ኮሌጅ

67) ጅግዳን ኮሌጅ

68) ኪያ ሜድ ሜዲካል ኮሌጅ

69) ሊድስታር ኮሌጅ ኦፍ ቢዝነስ እና ሊደርሺፕ

70) ላየን ኢትዮጵያ ቱሪዝም እና ሆቴልኮሌጅ

71) ሉሲ ኮሌጅ

72) ሊባኖስ ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ኮሌጅ

73) ኤም ኤ ኮሌጅ

74) ማንኩል ኮሌጅ

75) መካነ እየሱስ ማኔጅመንትና ሊደር ሺኘ ኢንስቲትዩት

76) ሜድኮ ባዮ ሜዲካል ኮሌጅ

77) ማይክሮ ቢዝነስ ኮሌጅ

78) ማይክሮ ሊንክ ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ኮሌጅ

79) ሚዩንግ ሳንግ ሜዲካል ኮሌጅ

80) ኤምቲዋይ አቢሲንያ ኮሌጅ

81) ናሽናል ኮሌጅ

82) ናሽናል አቬይሽን ኮሌጅ

83) ነገሌ አርሲ ጀነራል ሆስፒታልና ሜዲካል ኮሌጅ

84) ኔትወርክ ኮሌጅ

85) ኒው አቢሲኒያ ኮሌጅ

86) ኒው ላይፍ ኮሌጅ

87) ኑር ኢንተርናሽናል ኮሌጅ

88) ኒው ግሎባል ቪዥን ኮሌጅ

89) ኒው ሚሊኒየም ኮሌጅ

90) ኒውጄኔሬሽን ዩኒቨርስቲ ኮሌጅ

90) ኦክስፎ ቴክኖሎጂና ቢዝነስ ኮሌጅ

91) ፓራዳይዝ ቫሊ ኮሌጅ

92) ፓራሚድ ኮሌጅ

93) ፔስክ ኢንፎርሜሽን ሲስተም

94) ፖሊ ኢንስቲትዩት ኦፍ ቴክኖሎጂ

95) ፕሪቶር ቢዝነስ ኮሌጅ

96) ፕሪንስፓል ቢዝነስ እና የጤና ኮሌጅ

97) ኩዊንስ ኮሌጅ

98) ራዳ ኮሌጅ

99) ርሆቦት ሜዲካል ኮሌጅ

100) ሪፍት ቫሊ ዩኒቨርስቲ

101) ሮያል ኮሌጅ

102) ሰሌክት ቢዝነስ እና ቴክኖሎጂ ኮሌጅ

103) ሳታ ቴክኖሎጂ ኮሌጅ

104) ሳንቴ ሜዲካል ኮሌጅ

105) ሰሊሆም የጤና ሳይንስና ቢዝነስ ኮሌጅ

106) ሲምለስ የርቀት ትምህርት ኮሌጅ

107) ስሪ ሳይ ኮሌጅ

108) ሼባ ዩንቨርስቲ ኮሌጅ

109) ቅድስተ ማርያም ዩኒቨርስቲ

110) ቅድስት ልደታ የጤና ሳይንስ ኮሌጅ

111) ሰሚት ኮሌጅ

112) ሶዶ ክርስቲያን ሆስፒታል

113) ሰንዳዕሮ ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ኮሌጅ

114) ሶሎዳ የጤናና ቴክኖሎጂ ኮሌጅ

115) ጣና ሃይቅ ኮሌጅ

116) ቴክኖ ሊንክ ኮሌጅ

117) ቴክ ዞን ኢንጅነሪንግና ቢዝነስ ኮሌጅ

118) ትሮፒካል ኮሌጅ ኦፍ ሜዲስን

119) ዩኒቨርሳል ሜዲካል ኮሌጅ

120) ዩኒቨርሳል ቴክኖሎጂ ኮሌጅ

121) ዩኒቲ ዩኒቨርሲቲ

122) ዩኒየን ኮሌጅ

123) ዩኤስ ኮሌጅ

124) ቪክትሪ ኮሌጅ

125) ዋሸራ ቦርድ ቪው ኮሌጅ

126) ዌስተርን ዩኒቨርስቲ ኮሌጅ

127) የምስራቅ ጎህ ኮሌጅ

128) ያኔት ኮሌጅ

129) ያርድስቲክ ኢንተርናሽናል የርቀት ትምህርት ኮሌጅ

130) ዮም ኢንስቲትዩት ኦፍ ኢኮኖሚ ደቨሎፕመንት

131) ዛክቦን ኮሌጅ

132) ዛየን ቴክኖሎጂ ኤንድ ቢዝነስ ኮሌጅ

133) ኦፕን 20 -20 ኮሌጅ¾

ይምረጡ
(0 ሰዎች መርጠዋል)
477 ጊዜ ተነበዋል

ድርጅትዎ ያስተዋውቁ!

  • Advvrrt4.jpg

እዚህ ያስተዋውቁ!

  • Aaddvrrt5.jpg
  • adverts4.jpg
  • Advertt1.jpg
  • Advertt2.jpg
  • Advrrtt.jpg
  • Advverttt.jpg
  • Advvrt1.jpg
  • Advvrt2.jpg

 

Advvrrt4

 

 

 

 

Who's Online

We have 892 guests and no members online

Sendek Newspaper

Bole sub city behind Atlas hotel

Contact us