ቁጥሮች ይናገራሉ

Wednesday, 27 June 2018 12:40

ቁጥሮች ይናገራሉ

 

ቅዳሜ ሰኔ 16 ቀን 2010 ዓ.ም በመስቀል አደባባይ "ለውጥን እንደግፍ፣ ዴሞክራሲን እናበርታ" በሚል መሪ ቃል በተደረገው የምሥጋናና የድጋፍ ሰልፍ ላይ በደረሰ የቦንብ አደጋ ዮሴፍ አያሌው እና ጉዲሳ ጋዲሳ የተባሉ ወጣቶች ሕይወታቸው ማለፉ የሚታወስ ነው።

ከጤና ጥበቃ ሚኒስቴር ባገኘነው መረጃ መሠረት ከጠቅላላ 156 ተጎጂዎች መካከል 38 ያህሉ እስከትላንት ድረስ የህክምና ዕርዳታ እየተደረገላቸው ሲሆን ከእነዚህ መካከል 7 ያህሉ ከፍተኛ የህክምና ክትትል ውስጥ የሚገኙ ናቸው። 116 ያህል ሰዎች ታክመው ወደቤታቸው የተመለሱ ናቸው።¾

ይምረጡ
(0 ሰዎች መርጠዋል)
105 ጊዜ ተነበዋል

ድርጅትዎ ያስተዋውቁ!

  • Advvrrt4.jpg

እዚህ ያስተዋውቁ!

  • Aaddvrrt5.jpg
  • adverts4.jpg
  • Advertt1.jpg
  • Advertt2.jpg
  • Advrrtt.jpg
  • Advverttt.jpg
  • Advvrt1.jpg
  • Advvrt2.jpg

 

Advvrrt4

 

 

 

 

Who's Online

We have 921 guests and no members online

Sendek Newspaper

Bole sub city behind Atlas hotel

Contact us