የሔኖክ ስዩም “ጎንደርን ፍለጋ” መጽሐፍ ታተመ

Wednesday, 25 July 2018 13:12

"ጎንደርን ፍለጋ" በአንድ ስም ወደሚጠራ የተለያየ አካባቢ በተለያየ ጊዜ የተደረገ ጉዞ የማስታወሻ ጥርቅም ነው። በበጋ ወደ ናበጋ የአለቃ ገብረሃናን የትውልድ ቀዬ ፍለጋ የተሄደ። ጎንደር አያል ተባባል እያለ ስለሚያወድሰው ጀግና ስለ ደጃች አያሌው ብሩ /አያሌው ሞኙ/ ከትውልድ ቀዬ እስከ ጦር አውድ የሚጓዝ የታሪክና የጉዞ ዘገባ። የኢማም አህመድ /ግራኝ መሐመድ/ ሠራዊት ያላጠፋቸው የጎንደር ቤተክርስቲያናትና የኢማሙ ስጦታዎች፣ ደንቢያን የሚፈትሽ፣ ሰሜን አናት ወጥቶ ደረስጌን የሚቃኝ። የፋርጣን ድንቅ ምድር፣ የፎገራን ውበት፣ የጣና ቂርቆስን ታሪክ፣ የሬማን በረከት፣ ቅዱስ ላሊበላ በጎንደር ጀምሮ ያልጨረሳቸውን ውቅሮች፡ ስለ አርባ አራቱ ታቦታት፣ ሀረርና ጎንደር፣ የሐማሴን አባት ሆነው ኤርትሪያን ስለፈጠሩት የደንቢያ ወታደሮች፣ ስለ ታላቁ ሼህ ስለ ሼህ አሊ ጎንደር ሌላም ሌላም.... በመፅሐፉ ተካተውበታል።

ይምረጡ
(0 ሰዎች መርጠዋል)
1099 ጊዜ ተነበዋል

ድርጅትዎ ያስተዋውቁ!

  • Advvrrt4.jpg

እዚህ ያስተዋውቁ!

  • Aaddvrrt5.jpg
  • adverts4.jpg
  • Advertt1.jpg
  • Advertt2.jpg
  • Advrrtt.jpg
  • Advverttt.jpg
  • Advvrt1.jpg
  • Advvrt2.jpg

 

Advvrrt4

 

 

 

 

Who's Online

We have 934 guests and no members online

Sendek Newspaper

Bole sub city behind Atlas hotel

Contact us