አሜሪካ የ170 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ አደረገች

Wednesday, 25 July 2018 13:21

አሜሪካ በተለያዩ ምክንያቶች ከመኖሪያ ቀያቸው ለተፈናቀሉ ኢትዮጵያውያን የሚሆን የ170 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ ማድረጓን አስታወቀች።

 

የተሰጠው ድጋፍ በሚሊየን ለሚቆጠሩ ኢትዮጵያውያን አስቸኳይ የምግብ እርዳታ፣ የህክምና ድጋፍ እና ንፁህ የመጠጥ ውሃ አቅርቦት ይውላል ተብሏል። በተለይ ገንዘቡ በሀገሪቱ በተለያዩ ግጭቶች ለተፈናቀሉ በሚሊየን ለሚቆጠሩ ዜጎች የሚውል እንደሆነ በኢትዮጵያ የአሜሪካ ኤምባሲ ይፋ አድርጓል።


ከፈረንጆቹ 2016 ጀምሮ የአሜሪካ መንግስት በኢትዮጵያ ለሰብዓዊ ድጋፍ 802 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ ማደረጉ ተገልጿል።

ይምረጡ
(0 ሰዎች መርጠዋል)
1733 ጊዜ ተነበዋል

ድርጅትዎ ያስተዋውቁ!

  • Advvrrt4.jpg

እዚህ ያስተዋውቁ!

  • Aaddvrrt5.jpg
  • adverts4.jpg
  • Advertt1.jpg
  • Advertt2.jpg
  • Advrrtt.jpg
  • Advverttt.jpg
  • Advvrt1.jpg
  • Advvrt2.jpg

 

Advvrrt4

 

 

 

 

Who's Online

We have 892 guests and no members online

Sendek Newspaper

Bole sub city behind Atlas hotel

Contact us