ቁጥሮች ይናገራሉ

ቁጥሮች ይናገራሉ (219)

 

በኢትዮጵያ

1,509,491                     የመንግሥት ሠራተኞች ብዛት፤

429,836 (30 በመቶ)        በዲግሪ የተመረቁ ሠራተኞች፤

70 በመቶ                        ዲፕሎማና ከዚያ በታች የትምህርት ደረጃ ያላቸው፤

ምንጭ፡- ፎረምፎር ሶሻል ስተዲ ጥናት (ጥቅምት 2010 .)

346 ነጥብ 9 ቢሊዮን ብር           ለ2011 ዓ.ም ለፌዴራል መንግስት የተመደበው በጀት፣

 

7 ነጥብ 5 ቢሊዮን ዶላር             የተጀመሩትን የልማት ፕሮጀክቶች ለማጠናቀቅ የሚያስፈልገው ገንዘብ

 

      400 ቢሊዮን ብር                        የመንግስት የልማት ድርጅቶች እዳ

 

            ምንጭ፤ አዲስ ልሣን ጋዜጣ ቅዳሜ ሰኔ 30 ቀን 2010 ዓ.ም¾

(በ2010 ዓ.ም)

170,578                       ከመንግሥት የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በመደበኛ እና መደበኛ ባልሆኑ መርሀግብሮች የሚመረቁ ተማሪዎች ብዛት፤

 

116,128                      በመደበኛ የሚመረቁ፤

 

54,450                        መደበኛ ባልሆኑ መርሀግብሮች የሚመረቁ፤

 

              ምንጭ፡- አዲስ ዘመን ጋዜጣ

 

2 ሚሊዮን 55 ሺህ 623                    ባለፉት ዘጠኝ ወራት የምገባ ፕሮግራም ተጠቃሚ የሆኑ ህጻናት፤

 

289 ሚሊዮን 425 ሺህ 983 ብር        ለዚህ የምገባ ፕሮግራም የወጣ ወጪ፤

 

570 ሚሊዮን ብር               በ2008 ዓ.ም ለፕሮግራሙ ወጪ የተደረገ ገንዘብ፤

 

2 ነጥብ 7 ሚሊዮን               በ2008 ዓ.ም የፕሮግራሙ ተጠቃሚ የነበሩ ህፃናት፤

 

1 ነጥብ 1 ሚሊዮን               በ2009 ዓ.ም የምገባ ፕሮግራሙ ተጠቃሚ የነበሩ ህጻናት ቁጥር፤

 

ምንጭ፡- ትምህርት ሚኒስቴር

 

64 ነጥብ 4 ሚሊዮን               የሞባይል ደንበኞች ቁጥር፤

 

16 ሚሊዮን                          የኢንተርኔት ዳታ ተጠቃሚ ቁጥር፤

 

1 ነጥብ 2 ሚሊዮን                  የመደበኛ ስልክ ተጠቃዎች ቁጥር፤

 

27 ነጥብ 79 ቢሊዮን ብር          በዘጠኝ ወራት ውስጥ የተገኘው ገቢ መጠን፤

 

 

ምንጭ፡- ኢትዮ ቴሌኮም

2 ነጥብ 8 ቢሊዮን ዶላር   ባለፉት ዘጠኝ ወራት ከቱሪስቶች ማግኘት የተቻለው ገቢ

 

1 ነጥብ 2 ሚሊዮን           በበጀት ዓመቱ ሃገሪቱን ለማስጐብኘት የታቀደው የቱሪስቶች ቁጥር

 

4 ነጥብ 5 ቢሊዮን ዶላር   ከእነዚሁ ቱሪስቶች በዓመቱ ውስጥ ለማግኘት የታቀደው ገቢ መጠን

 

      3 ነጥብ 3 ቢሊዮን ዶላር   በ2009 ከቱሪዝም የተገኘው ገቢ

       ምንጭ፤ የባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር¾

 

15 ሚሊዮን ኩንታል              ዘንድሮ ለአርሶ አደሩ የሚቀርበው ማዳበሪያ መጠን፤

 

600 ሚሊዮን ዶላር                ለማዳበሪያ ግዢው ወጪ የሚደረገው ገንዘብ መጠን፤

1 ነጥብ 1 ሚሊዮን                የሚቀርበው ማዳበሪያ መጠን ካለፈው ዓመት ጋር ሲነፃፀር ያለው ብልጫ፤

2 ነጥብ 4 ሚሊዮን ኩንታል      ጥቅም ላይ ሳይውል የከረመ ማዳበሪያ መጠን፤

 

ምንጭ፡- የእርሻና ተፈጥሮ ሀብት ሚኒስቴር

 

50 ሚሊዮን ዶላር                 የሐዋሳ ኢንዱስትሪ ፓርክ ከውጭ ገበያ ለመሰብሰብ አቅዶ የነበረው ገቢ፤

1 ነጥብ 4 ሚሊዮን ዶላር           በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ መሰብሰብ የተቻለው ገቢ፤

180 ነጥብ 9 ሚሊዮን ብር          ኢንዱስትሪ ፓርኮቹ ከኪራይ ለመሰብሰብ አቅደው የነበረው ገቢ፤

65 ነጥብ 8 ሚሊዮን ብር           ከታቀደው እቅድ ውስጥ ከኪራይ ማግኘት የተቻለው ገቢ፤

 

  ምንጭ፡- የፌዴራል ዋና ኦዲተር

 

25 ቢሊዮን 230 ሚሊዮን 578 ሺህ 643 ብር   በአዲስ አበባ ከተማ ባለፉት ዘጠኝ ወራት የተሰበሰበው ገቢ

29 ቢሊዮን 1መቶ ሚሊዮን 979 ሺህ 447 ብር  በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ለመሰብሰብ ታቅዶ የነበረው ገቢ

21 ቢሊዮን 426 ሚሊዮን 665 ሺህ ብር        ባለፈው ዓመት ተመሣሣይ ጊዜ የተሰበሰበው ገቢ መጠን

40 ነጥብ 5 ሚሊዮን ብር                     ቢሮው በ2010 በጀት ዓመት ለበርካታ የልማት ትግበራት የመደበው በጀት መጠን

ምንጭ፤ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር

ፋይናንስና ኢኮኖሚ ልማት ቢሮ¾

 

345 ሚሊዮን ኩንታል             በተያዘው በጀት ዓመት የዋና ዋና የምግብ ሰብሎችን ምርታማነት ለማድረስ የተያዘው ዕቅድ፤

 

538 ሺህ 563 ቶን                ባለፉት ስምንት ወራት ለውጭ ገበያ የቀረቡ የጥራጥሬ፣ አገዳና የብርዕ ሰብሎች መጠን፤

 

478 ነጥብ 53 ሚሊዮን ዶላር       ከእነዚህ ምርቶች የተገኘው ገቢ፤

 

12 ሚሊዮን ኩንታል              ለ2010/11 ምርት ዘመን ግዢ የተፈፀመበት ማዳበሪያ መጠን፤

 

           ምንጭ ፡- የእርሻና ተፈጥሮ ሀብት ሚኒስቴር

Page 1 of 16

ድርጅትዎ ያስተዋውቁ!

  • Advvrrt4.jpg

እዚህ ያስተዋውቁ!

  • Aaddvrrt5.jpg
  • adverts4.jpg
  • Advertt1.jpg
  • Advertt2.jpg
  • Advrrtt.jpg
  • Advverttt.jpg
  • Advvrt1.jpg
  • Advvrt2.jpg

 

Advvrrt4

 

 

 

 

Who's Online

We have 127 guests and no members online

Sendek Newspaper

Bole sub city behind Atlas hotel

Contact us