ቁጥሮች

Wednesday, 23 July 2014 16:34

6 ነጥብ 4 ቢሊዮን            ከሐምሌ 2006 ጀምሮ በሀገር አቀፍ ደረጃ ለመትከል የታሰበ ችግኝ ብዛት

2 ነጥብ 7 ሚሊዮን ሄክታር   በሀገር አቀፍ ደረጃ መልሶ ለማልማት የአፈርና ውሃ ጥበቃ ሥራዎች የተሰሩበት መሬት መጠን

1 ነጥብ 7 ሚሊዮን ሄክታር ከሰውና ከእንስሳት ንክኪ በመከላከል መልሶ እንዲያገግም የተደረገ የተራቆተና የተቦረቦረ መሬት መጠን


            ምንጭ፡- በግብርና ሚኒስቴር የተፈጥሮ ሀብት ልማት ዘርፍ 

ይምረጡ
(0 ሰዎች መርጠዋል)
1426 ጊዜ ተነበዋል

Sendek Newspaper

Bole sub city behind Atlas hotel

Contact us