ቁጥሮች

Wednesday, 17 September 2014 12:59

51 ሺህ ገደማ      በ2006 ዓ.ም በሕገ-ወጥ መንገድ ሲታረዱ የተያዙ በጐችና ፍየሎች ቁጥር

47 ሚሊዮን ብር    በየዓመቱ ሀገሪቱ በሕገ-ወጥ እርድ ምክንያት የምታጣው ገንዘብ መጠን

459 ሺህ           በ2007 ዓ.ም ድርጅቱ ለማረድ ያቀደው እንስሳት ቁጥር

ምንጭ፤ የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት

ይምረጡ
(0 ሰዎች መርጠዋል)
1405 ጊዜ ተነበዋል

Sendek Newspaper

Bole sub city behind Atlas hotel

Contact us